UMMA TOKEN INVESTOR

Seada seid shared a
Translation is not possible.

365 km² ስፋተ ባላት ትንሽዬ የጋዛ ከተማ ላይ በአንድ ቅፅበት ብቻ ከ100 በላየ የጦር አውሮፕላኖች በጋዛ ንጹሐን ላይ እሳት እሳት እያዘነቡ ይገኛል።

በምድርም፣ በባህርም፣ በአየርም… እሳት ብቻ!

አሜሪካ አሁንም ከእስራኤል ጎን ነኝ ብላለች!

ምን ይሻለን በአላህ? ምን አይነት በላእ ነው የመጣብን!

ኧረ! በዱዓእ! ቢያንስ አላህ የአንዳችንን ዱዓእ ከተቀበለን ከነርሱ ዘርፈ ብዙ የጦር መሳሪያ የተሻለ ኃይል አለው።

#palestine #gaza

#gazaunderattack

gazaunderbombardment

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seada seid shared a
Translation is not possible.

ፍቺ ቀልዱም ምር ነው። ምሩም ምርነው የሚለው ሀዲስ ደካማ ስለሆነ

አንድ ሰው ከልቡ መፍታትን ሳያስብ

ለማስፈራራትም ይሁን ለቀልድ

በግልጽ ቃል "ፈትቼሻለሁ" ብሎ ቢናገር ፍቹ እንደፍች አይቆጠርም።

ምክንያቱም በግልጽ ሀድስ እንደሚታወቀው "ማንኛውም ጉዳይ ትክክል የሚሆነውም ይሁን ዋጋ የሚኖረው በኒያ ነውና።"

ይህ ፈተዋ የሸይኽ ሙሀመድ ቢን ሂዛም አልበዕዳኒ  حفظه الله ፈተዋ ነው። ሸይኹል ኢስላም ቢን ተይሚያህም ይሄንኑ አይነት ምርጫ እንዳላቸው ይጠቁማሉ።

ብዙሀኑ ምሁራኖች ግን ፍች ቀልዱም ምሩም ተመሳሳይ ብይን አለው ነው የሚሉት።

T.me/telkhis

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Seada seid Changed her profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group