UMMA TOKEN INVESTOR

About me

እውነትን እንጅ ሰወችን አልከተልም

Translation is not possible.
ታጋሽ በሆነ ሊሳኑ እያስተማረ በኢህቲሳብ ትዕግስቱ ተወዳጁ ሸይኽ ናኢል ይችን አለም ተሰናበተ። ታታሪው ፈቂህ ሙጃ* ሂዱና ሙአሪኹ ኸጢብ አላህን ተገናኘ። ዳውዋው ማንም ሊገምተው ከሚችለው በላይ ጠንካራ ትውልድን ፈጥሯል። ሸይኽ ናኢል በእርግጥም ብዙዎችን ገንብቷል።
የሚንበሩ ፈረሰኛ! ድንበር ጠባቂው ዘማች ጂሃ * ድን በልባቸው እንዲያፈቅሩ፣ ጽናትን በቀልባቸው እንዲወዱ፣ የዳዕዋውን ሙቀት በነፍሳቸው ውስጥ አስርፆ ነጎደ። በሚያቃጥል እሳት መሐል ለእውነት እየታገለ የማይቋርጥ የመንፈስ እርጋታን በውስጣችን አሰረፀ።
አስተምሮ ታግሎ፣ ገንብቶ ጠብቆ፣ ልብን በመመሪያና በጂ * ሃድ አስተሳስሮ ይህን ዓለም ተሰናበተ። ደጋግመህ የጠራኸው አላህ የመልካም ሰዎችን ጥረትና ልፋት ከንቱ አይተውምና ጸጥ ብለህ ተኛ። የመጨረሻ ዳዕዋህን በደምህ ጽፈህ እንደተመኘኸው በወራ * ሪዋ ሚ * ሳ * ዔ*ል ተመተህ አላህን ተገናኝተሀልና አላህ በረህመቱ ይቀበልህ !!!
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
1 view
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
2 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group