Translation is not possible.

♻️🔻🟢 የአል-ቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ:-

የእኛ ተዋጊዎች የጽዮናውያኑን ሃይል በጃባሊያ ካምፕ ውስጥ ከሚገኙት ዋሻዎች በአንዱ ውስጥ አስገብተው በዚሁ ዋሻ መግቢያ ላይ በተጠመደ ፈንጂ ጥቃት ፋጽመዋል።

ከዚያም ከዜሮ ርቀት ከዚህ ሃይል ጋር ቀጥተኛ ውጊያ በማድረግ እጅግ ስኬታማ ኦፕሬሺን አከናውነዋል።

ከዚያም ወታደሮቻችን ወደ ስፍራው የሚሮጡትን የማጠናከሪያ ሃይል አባላት በፈንጂ በማጥቃት በቀጥታ መተዋቸዋል።

ተዋጊዎቻችን በዚህ ኦፕሬሽን ጠላት ተታሎ የገባበትን ዋሻ ካፈነዱ በኋላ ሁሉም የዚህ ጠላት ሃይል አባላት እንዲገደሉ፣ እንዲቆስሉ እና እንዲማረኩ በማድረግ ወታደራዊ ቁሳቁሶቹን ከወሰዱ በኋላ ለቀው ወጥተዋል።

ወራሪው ሀይል የተያዙትን ሊያስለቅቅ ይቅርና ተጨማሪ ምርኮኛ ተጨምሮለታል።

አል-ቀሳም ብርጌድ ትላንት በርካቶችን ገድሎ ቀሪዎችን ማርኳል ለዚያም ነው በሐማስ ዋሻዎች ውስጥ መጠጋት የማያስፈልገው...

አለበለዚያ የሚሆነው በዚህ ቪዲዮ ላይ እንዳለው ከምድር በታች እየተጎተቱ መሄድ ነው።

ኦክቶበር 7 ከመሬት በላይ ጎትተዋቸው ነበር ትላንት ደግሞ ከመሬት በታች ጎትቷቸዋል።

አል ቀሳም ይፋ ካደረጋቸው የተማረኩ መሳሪያዎች አንዱ መሳሪያ የቼክ CZ Scorpion EVO 3 የተባለ ዘመናዊ መሳሪያ ነው (ቼክ መሳሪያ አቅራቢ መሆኔን ያዙልኝ)።

ይህ መሳሪያ በአብዛኛው ጥቅም ላይ የሚውለው በልዩ ወታደሮች በተለይም በባህር ሃይሎች ብቻ ነው! ስለዚህ ከተገደሉት እና ከተማረኩት ውስጥ  የባህር ኃይሉ ኮማንዶ ይገኝበታል ማለት ነው።

ተጨማሪ መረጃዎችን በቴልግም መከታተል ትችላላችሁ https://t.me/Alif_Online_Official

የሙሐመድ ትውልድ

18 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group