UMMA TOKEN INVESTOR

meram salih shared a
Translation is not possible.

100 የፅናት፣ የመስዋዕትነት፣ የጀግንነት እና የኩራት ቀናት!

በዮርዳኖስ ዋና ከተማ አማን ሃማስ እና ሌሎች ኢስላማዊ ተቃውሞዎችን በመደገፍ እና ከእስራኤል ጋር ግንኙነት መጀመርን በመቃወም ታላቅ ተቃውሞ ዛሬ ተካሂዷል።

ተቃዋሚዎች ስለ ጂሃድ ትግሉ፣ ስለ ዓለም አቀፉ ፍርድጌት ክስ፣ ስለ ምዕራባዋን ግብዝነት እና የጋዛ ህዝቦች ወደቤት የመመለስ መብታቸውን እያነሱ ድምፅ አሰምተዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
meram salih shared a
Translation is not possible.

🚨 ሰበር

እስራኤል ከዓለም አቀፉ የፍትህ ፍርድ ቤት የሰብአዊ መብት ጥሰት ወንጀል በተጨማሪ በጦር ወንጀል ልትከሰስ ነው!

የሜክሲኮ እና የቺሊ መንግስታት እስራኤል በፍልስጤም ህዝብ ላይ የፈፀመችው የጦር ወንጀል እንዲመረምር ለዓለም የጦር ወንጀለኞች ፍርድ ቤት (ICC) አቃቤ ህግ የጋራ ጥያቄ አቅርበዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
meram salih shared a
Translation is not possible.

በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ አንኳን ፍፁም ንፁህ "የይሆናል" ተስፋ ነበር። "ጌታዬ ጥሎ አይጥለኝም" የሚል  ፍፁም የቂንም ነበር። እኛ ዩኑስን አይደለንም። የዩኑስ አይነት ተስፋ አስቆራጭ ሃለት ውስጥም አልገባንም። ግን በትንሽ ፈተና ተስፋ እንቆርጣለን። "በጨለማዎች ውስጥም ተጣራ።” [ዩኑስ]

@fuadkheyr

Send as a message
Share on my page
Share in the group
meram salih shared a
Translation is not possible.

♦ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (የዑመር አልቃሲም ሃይሎች)፡ የኦማር አል ቃሲም ሃይሎች ከአል-ኒምሳዊ ሰፈር በስተደቡብ እና በካን ዮኒስ በባተን አል-ሳሚን ውስጥ ኃይለኛ ግጭት በማድረግ በአካባቢው የነበሩ የወራሪ ዋ ተሽከርካሪዎች ላይ ፈንጂ በማፈንዳት በቀጥታ በመምታት ላይ ናቸው ብሏል።

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ የኛ ጀግኖች ተዋጊዎቻችን ከጋዛ ከተማ በስተምስራቅ በሚገኘው መንገድ ላይ በመትረየስ እና RPG መሳሪያ ከወረራ ሃይሎች ጋር ሃይለኛ እና ከባድ ውጊያ ውስጥ መሆናቸውን አስታውቋል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
meram salih shared a
Translation is not possible.

የሳራያ አል-ቁድስ የዛሬ ዘመቻዎች!

ሳሪያ አል ቁድስ፡ ከጃባሊያ በስተምስራቅ የነበረ የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪን በታንዶም መሳሪያ ኢላማ አድርገናል።

ሳሪያ አል ቁድስ፡ ከጋዛ ከተማ በስተምስራቅ በሚገኘው የመሻገሪያ መንገድ ውስጥ ከጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች ጋር በመትረየስ እና ሌሎች ተገቢ የጦር መሳሪያዎች ከባድ ግጭት ውስጥ እንገኛለን።

ሳሪያ አል ቁድስ፡ ከአል-ቡሬጅ ካምፕ በስተምስራቅ በሚገኘው የመሻገሪያ መንገድ ላይ የጽዮናውያን የጠላት ወታደሮችን እና ተሽከርካሪዎችን በሞርታር ደብድበናል፡፡

ሳሪያ አል ቁድስ፡ በማዕከላዊ ሰርጥ ከአልመጋዚ ካምፕ በስተምስራቅ በሚገኘው አል-ሳይዳ አካባቢ የጽዮናውያን ጠላት ወታደሮች እና ተሽከርካሪዎች በተሰበሰቡበት በሞርታር መሳሪያ ደብድበናል፡፡

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group