UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የሙስሊም ሁኔታ ለሶላት ወደ መስጂድ ሲጎዝ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إذا أتيتَ الصلاةَ فأْتها بوقارٍ وسكينةٍ، فصلِّ ما أدركتَ، واقضِ ما فاتكَ﴾

“ለሶላት በምትመጡ ግዜ በእርጋታና በዝግታ ተጓዙ። የደረሳችሁበትን ስገዱ። ያመለጣችሁን ደግሞ ሙሉ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 1198

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ጭንቀትህ አኼራ ከሆነ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿مَن كانتِ الآخرةُ هَمَّه. جعل اللهُ غِناه في قلبِه وجَمَع له شَمْلَه، وأَتَتْه الدنيا وهي راغمةٌ﴾

“ሀሳቡና ጭንቀቱ አኼራ የሆነ፣ አላህ መብቃቃትን በልቡ ያደርግለታል። ጉዳዩን ይሰበስብለታል። ዱኒያ የግዷን ወደሱ ትመጣለታለች።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 6510

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰዎችን መልካም ነገር ማስተማር ያለው ትሩፋት!

ነቢዩ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِنَّ اللَّهَ، وَمَلَائِكَتَهُ، وَأَهْلَ السَّمَاوَاتِ، وَالْأَرَضِينَ، حَتَّى النَّمْلَةَ فِي جُحْرِهَا، وَحَتَّى الْحُوتَ ؛ لَيُصَلُّونَ عَلَى مُعَلِّمِ النَّاسِ الْخَيْرَ﴾

“አላህና መላዓክቶች፣ በሰማይ ውስጥም በምድር ውስጥም ያሉት ፍጡራን በጉድጎድ ውስጥ ያለች ጉንዳንና በባህር ውስጥ ያለ አሳ እንኳ ሳይቀር ሰዎችን ለሚያስተምር ዓሊም ዱዓእ ያደርጋሉ።”

📚 ቲርሚዚ ዘግበውታል አልባኒ ሶሂህ ብለውታል: 2685

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከዝየራ ስነስርዓቶች ውስጥ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿إِذا زارَ أحدُكُمْ أَخاهُ فجلسَ عندَهُ، فلا يَقُومَنَّ حتى يَسْتَأْذِنَهُ﴾

“አንዳችሁ ወንድሙን ሲዘይር እሱ ዘንድ ተቀምጦ ሳለ አስፈቅዶት ቢሆን እንጂ ከመቀመጫው አይነሳ።”

📚 ሲልሲለቱ አሶሂሃ: 182

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group