በአሳ ነባሪ ሆድ ውስጥ አንኳን ፍፁም ንፁህ "የይሆናል" ተስፋ ነበር። "ጌታዬ ጥሎ አይጥለኝም" የሚል ፍፁም የቂንም ነበር። እኛ ዩኑስን አይደለንም። የዩኑስ አይነት ተስፋ አስቆራጭ ሃለት ውስጥም አልገባንም። ግን በትንሽ ፈተና ተስፋ እንቆርጣለን። "በጨለማዎች ውስጥም ተጣራ።” [ዩኑስ]
@fuadkheyr