UMMA TOKEN INVESTOR

Mahir Mulk shared a
Translation is not possible.
🍀🍀 منشور اليوم يقول 🌹🌹
✨✨اللهم صل على. محمد وعلى آل محمد⚡⚡
💫💫 من قالها حين يمسي 10 مراة ادركتهو شفاعت نبينا محمد صل الله وسلم عليه . يوم القيامه وكتب له بها عشر حسنات ومحا عنه الله عشر سيئات ورفعه الله عشر درجات.ورد عليه مثلها☄️☄️☄️
☀️☀️فلا تبخل على نفسك بهذه الثواب العظيم ❤️❤️
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
🛑 የሰማህውን ሁሉ አታውራ!
ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦
كَفى بالمَرْءِ كَذِبًا أنْ يُحَدِّثَ بكُلِّ ما سَمِعَ
“ለአንድ ሰው ውሸታም ለመባል በቂው ነው የሰማውን ሁሉ ማውራቱ።”
ሙስሊም ዘግበውታል: 309
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mahir Mulk shared a
Translation is not possible.
ከሃማስ ወታደራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ
"ጀርመን ለጽዮናዊቷ እስራኤል አስር ሺህ ታንኮችን ለመስጠት መስማማቷ በህዝባችን ላይ በሚደረገው ጦርነት ቀጥተኛ ተሳታፊ አጋር ያደረጋታል። በእርግጥም ጀርመን በሰው ልጆች ለ ጭካኔ የተሞላበት ኢ ሰብዓዊ ታሪኳን እያባዛች ትገኛለች።
ህዝባችን በዚህ ጥቃት የተሳተፈ ወይም ለናዚው የጠላት ጦር ሽፋን የሰጠ ማንኛውንም አካል እንደማይረሳና ይቅር እንደማይል እናረጋግጣለን"
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mahir Mulk shared a
Translation is not possible.
የቤተልሔም ማዘጋጃ ቤት የደቡብ አፍሪካን ባንዲራ ከፍልስጠየም ባንዲራ ጎን ከፍ አድርጎ በማውለብለብ ምስጋናውን እየገለፀ ነው። (የሙሐመድ ትውልድ)
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
۞ وَلَقَدْ مَنَنَّا عَلَيْكَ مَرَّةً أُخْرَىٰ ۞ 
ጌታዬ ሆይ! ሁሌም ያንተ ድብቅ የሆነው ችሮታህ እንዳካበበኝ አስተውላለሁ ልክ እንዲህ የሚለውን ቃልህን ሳስታውስ። 
«በሌላም ጊዜ ባንተ ላይ በእርግጥ ለግሰናል፡፡
"ولقد مننّا عليكَ مرّةً أُخرى"
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group