UMMA TOKEN INVESTOR

Ebrahim wudu is feeling Happy
6 month Translate
Translation is not possible.

በየቲሞች ፈገግታ የሚደምቀው በነገው እለት በባቲ ከተማ የሚካሄደው የቲሞችን ያስቀደመ የመጀመሪያው ሰርግ

🌹🌹🌹🌹🌺🌹🌹🌹🌹

የሰርግ ስነ ስርአት በአብዛሀኛው በተለምዶ በቤተሰብ ፣ወዳጅበዘመድ እና ጓደኛ እንዲሁም በሰርግ ጥሪ ወረቀት ተመርጠው የሚጠሩ የህብረተሰብ ክፍሎች ብቻ የሚታደሙበት ልዩ ቀን ነው።

በነገው እለት የሚሞሸረውና ጋብቻውን የሚፈፅመው የአቢዘር ቤተሰብ እና የየቲሞች አክባሪ ሰአድ አሚር በሰርግ ቀን ብዙም አስታዋሽ የሌላቸውን የአቢዘር 153 የቲሞች እስከ እናቶቻቸውን እና ሞግዚቶቻቸው በሰርጉ ስነ ስርአት ላይ በደስታ ፈገግታ እንዲያጅቡት እና የጋብቻው ስነ ስርአት እንዲያደምቁለት ጥሪውን በአቢዘር በኩል አስተላልፏል፣ እኛም ጥሪውን አድርሰናል።

አቢዘር በሁሉም ከተማ የሚገኙ የቲሞች በሰርግ እለት በክብር እንዲታደሙ። በሰደቃ ላይ ደግሞ ከሁሉም ቀድመው እንዲታወሱ የዘውትር መልእክቱን ያስተላልፋል።

የቲሞች የታደሙበት ሰርግ እጅግ የተከበረ ነው። በየቲሞች ልብ ውስጥ ደስታ እና ፈገግታን መዝራት የሁለት አለም ሽልማትን ያስገኛል።

በነገው እለት ጋብቻቸውን ለሚፈፅሙት ሰአድ አሚር እና ሀያት አዲሱ የቲሞችን አክብረው ለጠሩት ጥንዶች ያማረ የሰመረ ትዳር አላህ ያድርግላችሁ‼

በአቢዘር ስም መልካም ጋብቻ እንዲሆንላችሁ እንመኛለን‼

بارك الله لكما وبارك عليكما

وجمع بينكما في خير

የአቢ-ዘር ቤተሰቦችን ለመቀላቀል በዚህ ስልክ በቴክስት ሜሴጅ +251911393123 +251939003838 ወይም ይህን ሊንክ በመክፈት መመዝገብ ትችላላችሁ።

https://bit.ly/2TeUor3

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ebrahim wudu Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ebrahim wudu shared a
Translation is not possible.

አቢ-ዘር ማህበረሰብ አቀፍ የልማት ድርጅት(ACDO)  ከፌድራል ሲቪል ማህበራት ድርጅቶች  ኤጀንሲ በአዋጅ ቁጥር 1113/2011  ፍቃድ የተሰጠው ማህበረሰብ አቀፍ   የልማት ድርጅት  ነው።

              

    የአቢ-ዘር  አላማ

     አቢ-ዘር ትኩረት አድርጎ የሚሰራው በወላጆቻቸው ሞት ምክኒያት ችግር ላይ የወደቁ  ህፃናት በችግር ምክኒያት ከ ትምህርት  እንዳይቀሩ  አላማ ይዞ የሚሰራ  ነው።

 

  «የአቢዘር  የስራ ልምድ »

   ወላጆቻቸው በሞት ያጡ አ  153 የቲሞች  አቅፎ  ከያዘ  3 ዓመት ከ4 ወራት ሆኖቷል።

«አቢዘር ያቀፋቸው የቲሞች ብዛት»

         

ብዛታቸው 153 ናቸው ።

      ወንድ 79

ሴት 74

« የአቢዘር  ግብ»

በኢትዮጲያ  ጠንካራ የሆነ እና ትልቁ   የየቲሞች መጠለያ  ተቋም  መሆን እና አባታቸውን በሞት ያጡ ህፃናትን እንደ አቅሙ ተባብሮ ከልጆቹ ጋር የሚያስተምር  ህብረተሰብ   መፍጠር ነው ።

          «የአቢዘር የበጀት ምንጭ »

     የአቢ-ዘር የበጀት ምንጭ ከ100 ብር ጀምሮ በየወሩ በቋሚነት በሚለገሱ በሶሻል ሚዲያ ከገነባው ደግ ልብ ካላቸው የአቢዘር ቤተሰቦች ነው።

   

  

   

  «  ለተጠቃሚዎች  የድጋፉ ቀጣይነት እስከ መቼ ነው»

አንድ አባቱን በሞት ያጣ ህፃን ልጅ   ብቁ ዜጋ እስኪሆኑ  ድረስ የሚቀጥል ነው።

         

« የአቢዘር ድጋፎች ምንምን ናቸው»

  

  

1. በየወሩ   የምግብ ድጋፍ  እናደርጋለን።

  2 .በየወሩ   የንፅህና ቁሳቁስ ማለትም የፀጉር ቅባት፣ የጨርቅ እና  የገላ ሳሙና ፣የዱቄት ሳሙና፣ ለሴቶች  ሞዴስን ጨምሮ በየወሩ ድጋፍ እናደርጋለን ።

3 .የጤና መድን ድጋፍ ክፍያ በመፈፀም  እስከ 5 ቤተሰባቸው  የጤና መድን ሽፋን  እንዲያገኙ እናደርጋለን።

  4. በትምህርት መጀመሪያ ወቅት   ሙሉ  የትምህርት ቁሳቁስ   ድጋፍ እናደርጋለን   ።

5.የትምህርት ቤት   ዩኒፎርም  እናሰፋለን ።

6.ከትምህርት ቤት ውጭ የሚለበስ  ሙሉ  አዲስ   ልብስ  በየፆታቸው  እናለብሳለን።

7.  በበዓል ቀናት የበዓል ምግቦች ስጋ ኩኪሶች ቸኮሌት የበዓል ጣፋጭ ምግቦች

8.አካላዊ ጥቃት እንዳይፈፀምባቸው ሀብት ንብረታቸው በጉልበተኛ   እንዳይቀማ ደርጅቱ ማንኛውም ህጋዊ ከለላ እንዲያገኙ ያደርጋል ።

9. የስነ ልቦና ድጋፍ

10  የህይወት ክህሎት ስልጠና

11   የማጠናከሪያ ትምህርት ድጋፍ   ወዘተ

  ከላይ የተዘረዘሩት ድጋፎች በቋሚነት የሚሰጥ ሲሆን  በአቢዘር የታቀፈ የቲም የተለየ ድጋፍ ካስፈለገው    ድጋፍ ለማድረግ አቢዘር ምንግዜም ዝግጁ ነው።

     

   

«ከአቢ-ዘር ቤተሰቦች ምን ማድረግ ይጠበቅባቸዋል»

1. እያንዳንዱ የአቢዘር ቤተሰብ የ153 የቲም ልጆች አሳዳጊ እንደሆናችሁ ማመን ወላጁን ያጣ ልጅ ከመርዳት ወደ መውደድ ፍቅራችንን ማሳደግ ይጠበቅብናል።

2. ከአቅም በላይ ችግር ካልገጠማችሁ በስተቀር ቃል የገባችሁትን ወርሃዊ ድጋፍ በወቅቱ መላክ ።

3. ከጎናችሁ ያለ ሰው በየወሩ 100 ብር ጀምሮ እንደ አቅሙ የእናንተን ኸይር እንዲከተል ማስተባበር።

4. የአቢዘር ሶሻል ሚዲያ ፕላት ፎርም ላይ ስለ የቲሞች በመፃፍ መፖሰት የአቢዘር ፖስቶችን ሸር ላይክ ፎሎ ኮሜንት በማድረግ ድምፃቸው የማይሰማው የቲሞች ድምፅ መሆን ይጠበቅብናል።

5. አቢዘር አምጣችሁ ወልዳችሁ ማሳደግ የያዛችሁት ልጇችሁ ነው ማለት ይቻላል ።

የአቢዘር ፍቅር እና የእናንተ ፍቅር እንደ ወላጅ እና ልጅ እንዲሆን ራሳችሁን ማስገዛት ይጠብቅባችሗል።

የአቢዘር የባንክ አካውንቶች በራሱ በድርጅቱ ስም ብቻ ያሉ ናቸው።

የኢትዮጲያ ንግድ ባንክ» =1000313689275

ሂጅራ ባንክ =1003026690001

«አዋሽ ባንክ» =01308869183000

«አቢሲኒያ ባንክ» = 62459638

ኦሮሚያ ኢንተ=1385082500001

ኦሮሚያ ህብ/ባንክ1041700010823

«ዳሸን ባንክ » 7927722324611

ዘምዘም ባንክ =0021691010301

ንብ ባንክ= 7000027246775

«ወጋገን ባንክ= 0885411010101

አባይ ባንክ 234 2117404495010

«አንበሳ ባንክ»=00111681209-06

የአቢዘር ቤተሰብ ለመሆን +251911393123 እና +251939003838 +251925121314

ወይ ከታች ያለውን ሊንክ በቀጥታ በመከፍት መመዝገብ ይቻላል ።

https://bit.ly/2TeUor3 

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ebrahim wudu shared a
Translation is not possible.

ኡማ ላይፍ አፕልኬሽን ስለተከፈተ እጅግ ደስ ብሎናል እንደ ዑማ ትልቅ ለውጥ መፍጠር የምንችልበት መድረክ ነው ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group