Translation is not possible.

ከሃማስ ወታደራዊ ንቅናቄ የተሰጠ መግለጫ

"ጀርመን ለጽዮናዊቷ እስራኤል አስር ሺህ ታንኮችን ለመስጠት መስማማቷ በህዝባችን ላይ በሚደረገው ጦርነት ቀጥተኛ ተሳታፊ አጋር ያደረጋታል። በእርግጥም ጀርመን በሰው ልጆች ለ ጭካኔ የተሞላበት ኢ ሰብዓዊ ታሪኳን እያባዛች ትገኛለች።

ህዝባችን በዚህ ጥቃት የተሳተፈ ወይም ለናዚው የጠላት ጦር ሽፋን የሰጠ ማንኛውንም አካል እንደማይረሳና ይቅር እንደማይል እናረጋግጣለን"

Send as a message
Share on my page
Share in the group