Наган дахаан йохтахам.

የቀሳም ብርጌዶች ቃል አቀባይ አቡ ዑበይዳ አሁን ከመሸ የሰጠው መግለጫ

- የወራሪዋ ጦር በሺዎች የሚቆጠሩ ሴቶችንና ህጻናትን ደም በማፍሰስ መስጊዶችን፣ ሰላማዊ መኖርያዎችን፣ ትምህርት ቤቶችንና ሆስፒታሎችን በቦምብ በማጋየት ለ5 ሳምንታት ነውሩን ለመሸፈን ሞክሯል።

- ጠላት በአለም ፊት የፈፀመው እልቂትና የዘር ማጥፋት ዘመቻ የዚህ ጦርነት ብቸኛ ስኬቱ ነው።

- እነሆ በጋዛ የእግረኛ ጦር ፍልሚያ የጽዮናዊ-አሜሪካዊ ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች ቀስ በቀስ እየተደቆሱና እየወደሙ ነው።

- የወራሪዋ ታንኮች ወደ ኋላ እንዲያፈገፍጉ እና የወረራውን አቅጣጫ እንዲቀይሩ የሚያስገድዳቸው ኃይለኛ ተቃውሞና ከባድ ፍልሚያ ገጥሟቸዋል።

- የእኛ ተዋጊዎች ከመሬት በታችና ከፍርስራሽ ስር ወጥተው ጦርና  ጋኖቹን እያወደሙ ወታደሮችን እየማረክን እንገኛለን።

- በ48 ሰአት ውስጥ ከ25 በላይ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊሉ ማውደማችንን እንገልፃለን።

መረጃው ለሌሎችም እንድደርስ ሸር ያድርጉት🙏

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ቻናላችንን ይቀላቀሉ

👇👇👇

ቴሌግራም: ► https://t.me/Nejashimedia888

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group