UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ልዩ_ልዩ_አጀንዳዎችና_ጣፋጭ_መልዕክቶች

#ክፍል_19

#ሐዲሥ 370 / 1832

አቡ ሠዕለበት አል ኹሽኒይ ጁርሡም ኢብኑ ናሺር (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “አላህ ግዴታዎችን ደንግጓል፤ አታጥፏቸው። ወሰኖችን አበጅቷል፤ አትለፏቸው። ሐራም ያደረጋቸው ነገሮች አሉ፤ አትድፈሯቸው። ረስቶ ሳይሆን ለእናንተ በማዘን በዝምታ ያለፋቸው ነገሮችም አሉ፤ አትፈላፈሏቸው። (ዳሪል ቁጥኒና ሌሎችም)

ከሐዲሡ የምንማራቸው ቁምነገሮች

1/ አላህ የደነገጋቸውን ድንጋጌዎች ማክበር።

2/ አላህ በዝምታ ያለፋቸውን ነገሮች መፈላፈልና ፀጉር ስንጠቃ የበዛባቸውን ጥያቄዎች መጠንቀቅ።

Umma Life

https://ummalife.com/MuslimEthio

ቴሌግራም/ telegram/

https://t.me/ethiomuslim_1

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

➡️ የጀነትና የጀሀነም ሰዎች ቃለምልልስ

✅ وَنَادَىٰ أَصْحَابُ النَّارِ أَصْحَابَ الْجَنَّةِ

◾️የእሳት ሰዎች የጀነትን ሰዎች ይጣራሉ።

✅ أَنْ أَفِيضُوا عَلَيْنَا مِنَ الْمَاءِ أَوْ مِمَّا رَزَقَكُمُ اللَّه

◾️በእኛ ላይ ከውሃ አፍስሱብን ወይም አላህ ከሰጣችሁ ሲሳይ ጣሉልን ይሏቸዋል።

✅ قَالُوا إِنَّ اللَّهَ حَرَّمَهُمَا عَلَى الْكَافِرِينَ

◾️"የጀነት መጠጥና ውሀ" አላህ በከሓዲዎች ላይ እርም አድርጓቸዋል ይሏቸዋል፡፡

📚(ሱረቱ አል-አዕራፍ - 50)

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ፍም እሳት እንደመጨበጥ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿يأتي على الناسِ زمانٌ، الصابرُ فيهِم على دينِه، كالقابضِ على الجَمْرِ﴾

“ከበስተኋላችሁ ትዕግስትን የሚጠይቅ ዘመን ይመጣል። አንድ ሰው ዲኑ ላይ ፀንቶ (ታግሶ) መቆየት ፍም እሳት እንደመጨበጥ የሚሆንበት።”

📚 ሶሂህ አልጃሚ: 8002

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

لا إله إلا الله محمد رسول الله

Send as a message
Share on my page
Share in the group