Табасаранан алхьа кха дац.

#ሰበር

የአደጋ ማስጠንቀቂያ ሳይረን ድምፅ በተያዘው የደቡባዊ የሶሪያ ጎላን ኮረብታ እየተሰማ ነው።

የእስራኤል ጠቅላይ ሚኒስትር ቤንጃሚን ኔታንያሁ ዛሬ ምሽት ከመከላከያ ሚኒስትር ዮአቭ ጋላንት እና ከመከላከያ ምክር ቤት አባል ቤኒ ጋንትዝ ጋር ጋዜጣዊ መግለጫ ይሰጣሉ።

#freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group