UMMA TOKEN INVESTOR

About me

ተስፋ የማይቆርጠው ነኝ

Translation is not possible.

addis ababa sheger city gelan guda sub city daleti wereda Eid solat daleti

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

Eid Mubarak all my beloved parents and Muslim sisters and brothers

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Endris yenus shared a
Translation is not possible.

🔴 ሰበር ዜና

የደቡብ አፍሪካ ሪፐብሊክ ከእስራኤል የመጡትን ዲፕሎማቶቿን በሙሉ አባረረኝ።

👇👇👇

📢ሌሎች ፈጣን እና የተለያዩ መረጃዎች እንድደርስዎ ፔጃችንን ይቀላቀሉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Endris yenus shared a
Translation is not possible.

​ተስፋ ብቻ አድርግ…ምን አልባት አሁን ላይ በህይወትህ ከባዱን እና ደስ እማይለውን ጊዜ እያሳለፍክ ይሆናል በስራህ ቦታ፣ በቤተሰብህ፣ በምታፈቅራት ውድ ባለቤትህ ፣ በራስህ ደስተኛ አደለህም ይሆናል… እምታየውም ነገር ሁሉ አልጥምህም ብሎህም ይሆናል…

   ምን_አልባትም_ደሞ… ስራ ፈልገህ አተህ ይሆናል፣ እራስንም በሱስ ደብቀህ ይሆናል፣ በማትፈልገውም መንገድ እየሄድክ ይሆናል፣ የቀደመውን ፍቅርህንም እረስተህ በሀሰት ጐዳና ላይ እየተመላለስክ ይሆናል…

       ግን ወዳጄ… ያልነጋ ጨለማ እና ያላባራ ዝናብ የለም… ተስፍ እንዳትቆርጥ… የፈለገ ቢደክምህ እና ቢሰለችህም እረፍት አድርግ እንጂ ትግልህን እንዳታቆም።

https://t.me/Darutewhide

Telegram: Contact @Darutewhide

Telegram: Contact @Darutewhide

كن سلفيا علـى الجادة(በፍትህ ላይ ቀጥ ያልክ ሰለፊ ሁን) አስተያየትና ጥቆማ ለመስጠት ? @AbuNuhibnufedlu
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Endris yenus shared a
Translation is not possible.

ይህን ማየት ያሳዝናል 😔😔💔

የሆነ የተቀያየረ ነገርማ አለ #ኢናሊላህ

የመጀመሪያው ፎቶ #ለንደን ለተበ ደ ሉ ት ድምፅ ለማሰማት የወጡ ሁለተኛው የሙስሊሟ ሀገር #ሪያድ የሙዚቃ ፌስቲቫል

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group