Alwan Mummad Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Alwan Mummad shared a
Translation is not possible.

የፈለስጢንና እስራኤልን ጉዳይ በተመለከተ ስላለው እውነታና እኛ እንደ ሙስሊም ማድረግ ስላለብን ነገሮች ሸይኽ Ilyas Ahmed ትናንት እሁድ በኢማሙ አሕመድ መስጅድ በነበረው የፈታዋ ፕሮግራም ላይ ያስተላለፈው ሰፊ መልዕክት‼

ከግንዛቤ ፈጠራ ጀምሮ ብዙ ቁም ነገሮች ስላሉት ብታዳምጡትና ነገሩን ከስር መሠረቱ ለማያውቁ ይጠቅም ዘንድ ብታሰራጩት መልካም ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Alwan Mummad shared a
Translation is not possible.

الرئيس التركي أردوغان يقول إن "حـ.ـمـ.ـا.س" ليست منظمة إرهابية وأعضاؤها مجاهدون يسعون لتحرير وطنهم

የመጀመሪያው... የኤርዶጋን ንግግር ሃማስ “እስራኤልን” በማጥቃት እንቅስቃሴው አወድሷል... በመቀጠልም፣ ሃማስ አሸባሪ ድርጅት አይደለም አባላቱም የትውልድ አገራቸውን ነፃ ለማውጣት የሚሹ ሙጃሂዶች ናቸው ።

የቱርኩ ፕሬዚዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Alwan Mummad shared a
Translation is not possible.

እነዚህ ሰዎች እንዴት ነው የሚሸነፉት?!

ድላቸውም ድል ሽንፈታቸውም ድል አይደለምን?!

ልጁ ተሰውታበት አብሽሩ የፍልስጤም ህዝቦች ሆይ ታገሱ እያለ ቸኮሌት የሚበትን አባት።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group