Translation is not possible.

ሰው ማለት ይህ ነው‼️

▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬ ▬

✍ሸይጧን ለአደም 'አልሰግድም' ያለው ይንቀው ስለነበር ነው። አላህ ደግሞ የሰው ልጅን አክብሮ መላኢካዎች እንዲሰግዱለት አዘዘ። ሰው ግን ንቆት ለተወው ፍጥረት እየሰገደ ያከበረውን አላህን ያምፃል። የሚያጠፋውን ነገር እያሳደደ ለውድቀቱ አላህን ያማርራል፤ የሚያስፈልገውን እየገፋ አንቅሮ የተፋውን 'ሸይጧንን' ይታዘዛል፣ ያመልካል።

:

አላህ ካዘዘን ቦታ የማንርቅ፣ ከ ከለከለን ቦታ ደግሞ የማንገኝ ባሪያዎቹ ያድርገን!

Send as a message
Share on my page
Share in the group