Translation is not possible.

✍አንዳንዴ አላህ በማይመችህ ቦታ ላይ ያስቀምጥሃል። ላንተ ደስ በማያሰኝህ። ለመመለሻም ለመድረሻም የሚርቅ አይነት መካከል መንገድ ላይ ትሆናለህ። ይህ ልዩ ጥበብ አለው።

ከርሱ እንድትሸሽ ሳይሆን እንዴት መኖር እንዳለብህ ሊያስተምርህ ሲፈልግ ነው።

በህይወትህ ውስጥ መቀየር የሚያስፈልግህን ጉዳይ በምን ቻሌንጅ እንደምትቀይረው ሊያሳይህ ሲሻ ነው። ጉድለት ኖሮብህም እንዴት እንደምትስቅ ሊያስተምርህ ሲል ነው። ብዙ የማይሞሉ፣ ክፍት ቦታዎች እንዳሉህና አንዳንድ ጉዳዮችን ያለቅድመ ሁኔታ ወደህ በትእግስት መቀበልንም እንድትለማመድ ነው።

°

ከሌሎች ይልቅ አስቸጋሪ የህይወት መንገድን የሚከተሉት ነብያቶች መሆናቸውንስ ታውቃለህ⁉️

ፈተናው ብረት ስለሚያደርጋቸውና እጅግ አስፈላጊ የህይወት ት.ም.ህ.ር.ት ስለሆነ ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group