UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

በወጣትነት ወደ አላህ እንመለስ አህባቢ ምናልባት እርጅና ባይኖረንስ።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አል-ኢማም ኢብኑ-ል-ቀይ'ዩም አል-ጀውዚይያህ (አላህ ይዘንለትና) እንዲህ ይላል፦

«አላህን ፈርተው ዓይኖች ከማልቀስ ከደረቁ፤ ይህ ድርቅ የተከሰተው ከልብ ድርቅና (ጥንካሬ) መሆኑን እወቅ። እናም ከአላህ የራቁ ልቦች እጅግ በጣም ደረቆቹ ልቦች ናቸው።»

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

أَوَلَمْ يَرَ ٱلْإِنسَٰنُ أَنَّا خَلَقْنَٰهُ مِن نُّطْفَةٍ فَإِذَا هُوَ خَصِيمٌ مُّبِينٌ 

“ሰውየው እኛ ከፍቶት ጠብታ የፈጠርነው መኾናችን አላወቀምን? ወዲያውም እርሱ (ትንሣኤን በመካድ) ግልጽ ተከራካሪ ይኾናልን?

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group