የሐማስ ወታደራዊ ብርጌድ ኦሳማ ሃምዳን አሁን ከመሸ በሰጡት መግለጫ፡-
የፓሪሱ 2 ነጠላ ወረቀት የፍልስጤምን ህዝብ ፍላጎት አያሟላም።
ዋሽንግተን ከወራሪዋ እስራኤል ጋር አብራ እየተዋጋች እርዳታ ወደ ጋዛ ከሰማይ መጣል ትፈልጋለች።
የአሜሪካ አስተዳደር በተከበረው የረመዳን ወር ተቃውሞ እንዳይነሳበት ስለፈራ የረመዳን ወር ከመድረሱ በፊት በጋዛ ሰርጥ የተኩስ አቁም ስምምነት እንዲደረግ አሜሪካ ከፍተኛ ፍላጎት እንዳላት እናውቃለን።
የወራሪዋ እስራኤል መሪዎች ድምጽ መስተጋባቱ ጩኸታቸው መበራከቱ ከሙጃሂዶቻችን እየተሰነዘረባቸው ያለው ጥቃት ከባድ መሆኑን ያሳያል።
በፍልስጤም ጉዳይ የአረብ እና የሙስሊሞች አቋም ከጠበቅነቅ ደረጃ በታች መሆኑን አይተንበታል።
በካይሮ የሚገኘው የልዑካን ቡድናችን እስከ አሁኗ ሰዓት ውይይት ላይ ይገኛል።
ሁናእታው የትጥቅ ትግሉን በተዋሃደ መንገድ ለመራመድና የመቃወም አማራጭን ለመቀበል ወርቃማ እድልን ፈጥሮልናል።
ስለ ወራሪዋ እስረኞች ሁኔታ ማውራት ብዙ ዋጋ ያስከፍላል እርሱም በጋዛ ሰርጥ ሙሉ በሙሉ ተኩስ ማቆም ነው።
የወራሪዋ ጦር ድርድሩን ለማዘግየት እና በጋዛ ሰርጥ ላይ የጀመረውን ጥቃት ለማስቀጠል ስልቶችን እየተጠቀመ ይገኛል ብለዋል።
የድርድሩን ውጤት እንደደረሰኝ የማሳውቃችሁ ይሆናል ኢንሻ አላህ