UMMA TOKEN INVESTOR

About me

الحمد لله على نعمة الإسلام وعلى نعمة منهاج السلفية الأثر ተውሂድ ይቅደም ቅድሚያ ለተወሒድ ከተውሒድ በፊት ሌላን አርዕስት ማስቀደም ሳይቀመጡ እግር መዘርጋት ነው ።

Translation is not possible.

«ጣፋጭ የሚባሉ ነገሮችን ሁሉ ቀመስኩ… ከጤና በላይ የጣፈጠ ነገር አላገኘሁም። መራር የተባሉ ነገሮችን ሁሉ ቀመስኩ…  ከሰዎች ፈላጊ ከመሆን በላይ መራር ነገር አላገኘሁም።»

📜ዓሊይ ቢን አቢጧሊብ ረ,ዕ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔹ሼይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ:-

«አንዲት ሴት ከባሏ ጋር መኗኗርን ካሳመረች ይሄ አላህ እንዲወዳትና እንዲያከብራት ያደርጋታል።»

[ አልፈታዋ: 32/275]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሚስት ማለት ልክ እንደ ዛፍ ነች ፥ የፍቅርን ውሃ ካጠጣሃትና በመልካም ንግግሮች ካናገርካት እንዲሁም ልዩ ትኩረት ከሰጠሃት እሷም ምርጥና ጣፋጭ ፍሬዎችዋን ትሰጥሃለች !!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

~የጠዋት ቁርስ..

ሰዎች ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያን ጠዋት ጠዋት ሁሌም በመስገጃቸው ላይ ሆነው ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ አላህን ሲያወሱ ያገኙዋቸው ነበር፡፡ ዚክር ያበዛሉ፡፡ አይደክሙም።፤ አይሰንፉም።፤ አይዘናጉም።

ምክንያቱን ሲጠይቋቸው ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ በማለት ይመልሱ ነበር፦

“ ይህች ቁርሴ ናት፤ እሷን ካልቀመስኩ መነሳት አልችልም፤ አቅም ያንሰኛል፡፡”

~የቻልነዉን ያህል ዚክር እናድርግ፡፡

t.me/Sadik_Ibnu_Heyru

Send as a message
Share on my page
Share in the group