🚨 ሰበር
የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሌሊቱን አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሀመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአፍሪካ ህብረት በሚያደርገው ጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ እስራኤል ያቀረበችውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የፍልስጤም መንግስትን ጋብዟል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
🚨 ሰበር
የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ አዲስ አበባ ገብተዋል።
የፍልስጤም ጠቅላይ ሚኒስትር ሞሃመድ ሽታይ በ37ተኛው የአፍሪካ ኀብረት የመሪዎች መደበኛ ጉባዔ ላይ ለመሳተፍ ሌሊቱን አዲስ አበባ ገብተዋል።
ጠቅላይ ሚኒስትሩ ቦሌ አለም አቀፍ አውሮፕላን ማረፊያ ሲደርሱ የመስኖና ቆላማ አካባቢ ሚኒስትር ኢ/ር አይሻ መሀመድ አቀባበል አድርገውላቸዋል።
የአፍሪካ ህብረት በሚያደርገው ጠቅላላ ጉባኤ ለመሳተፍ እስራኤል ያቀረበችውን ጥያቄ ውድቅ በማድረግ የፍልስጤም መንግስትን ጋብዟል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ