UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

ስለ ዱንያዊ ጉዳይ አዋቂ ሁኖ ስለ አኼራዊ ጉዳይ የማያውቅ የሆነን ሰው አላህ ይጠላዋል»።

ረሱል (ሶለላሁ ዓለይሂ ወሰለም)

ምንጭ፦📔ሶሒሁል ጃሚዕ (1879)

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሰአቲቱ አትቆምም…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

۔لا تَقُومُ السّاعَةُ حتّى يَمُرَّ الرَّجُلُ بقَبْرِ الرَّجُلِ فيَقولُ: يا لَيْتَنِي مَكانَهُ.﴾

“ትንሳዔ አይቆምም! ሰውዬው በአንድ ሰው ቀብር ቦታ ላይ አያልፍም ምናለ በሱ ቦታ እኔ በሆንኩኝ ብሎ እስከሚል ድረስ።”

ምንጭ፦📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 7115

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

አፈር እንጂ…

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿لَوْ كانَ لاِبْنِ آدَمَ وادٍ مِن ذَهَبٍ، أحَبَّ أنَّ له وادِيًا آخَرَ، ولَنْ يَمْلأَ فاهُ إلَّا التُّرابُ، واللَّهُ يَتُوبُ على مَن تابَ.﴾

“የአደም ልጅ አንድ ሸለቆ ወርቅ ቢኖረው ሁለተኛ እንዲኖረው መመኘቱ አይቀርም፡፡ አፉን ከአፈር ውጭ የሚሞላው ነገር የለም፡፡ አላህ ደግሞ የተውበተኞችን ተውበት ይቀበላል፡፡”

ምንጭ፦📚 ሙስሊም ዘግበውታል: 1048

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ተውሒድ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

 ﴿أتانِي جِبْرِيلُ عليه السَّلامُ، فَقالَ: مَن ماتَ مِن أُمَّتِكَ لا يُشْرِكُ باللَّهِ شيئًا دَخَلَ الجَنَّةَ،﴾

“ጅብሪል (عليه السلام) መጣኝና እንዲህ አለኝ፦ ከህዝቦችህ በአላህ ላይ ምንም ሳያጋራ የሞተ ጀነት ገባ።”

ምንጭ፦📚 ቡኻሪ ዘግበውታል: 2388

┈┈•••✿❒🌹❒✿•••┈┈

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የአይኔ ማረፊያ!

ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

﴿جُعِلَتْ قُرَّةُ عَيني في الصَّلاةِ﴾

“የአይኔ ማረፊያ በሰላት ውስጥ ተደርጎልኛል።”

📚 ሶሂህ አልጃሚዕ: 3098

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group