🕌ሀዲስ

የዛሬው ሀዲስ

....................................

አነስ (ረ.ዐ) እንዳስተላለፉት የአላህ መልዕክተኛ (ሰ.ዐ.ወ) እንዲህ ብሏል ‹‹ሟችን ሶስት ነገሮች ይከተሉታል፤ ቤተሰቡ፣ ገንዘቡና ስራው፡፡ ሁለቱ ሲመለሱ አንዱ ከርሱ ጋር ይቀራል፡፡ ቤተሰቡና ገንዘቡ ሲመለሱ፤ ስራ ይቀራል፡፡ (አብሮት መቃብር ይወርዳል)››፡፡

📚 ሐዲሱን ቡኻሪና ሙስሊም ዘግበውታል

✔️ ከራስ ጋር የሚቀራው ብቸኛው ነገር የራስ በጎ ተግባር ብቻ ነው፡፡ ስለዚህ በጎ ስራ ላይ መበርታት አለብን፡፡

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group