ለማን ነው አቤት የሚባለው?
------
ጽዮናዊው ናታንያሁ የሚመራት ሀገር ከOctober 7- November 2 ባለው ጊዜ በጠባቡ የጋዛ ሰርጥ ላይ የወረወረችው ቦምብ ሲደመር 25,000 ቶን (2,500,000) ነው። ይህም ሁለት ኒውክለር ቦምብ ይሆናል።
በጣም ይዘገንናል። ካለቁት 10,700 ሰዎች መካከል የሐማስ ተዋጊ እጅግ በጣም ጥቂት ነው። የዚህ እልቂት አጋፋሪ አሜሪካ ናት። እንደዚህ ዓይነቱን ጭፍጨፋ ነው "ራስን የመከላከል መብት" የምትለው። ሱሚ!!
(አልጀዚራ ያቀረበውን የቦምቦች ንጽጽር በፎቶው ላይ ተመልከቱ)።
------
እንዲህም ሆኖ ግን "በስድስት ቀን ተአምር መፍጠር እንችላለን" የሚሉት ጽዮናዊ ጄኔራሎችና ፖለቲከኞች ጦርነቱን በ34 ቀን እንኳ ማሸነፍ አቅቶአቸዋል።
------
ፍልስጥኤም ነፃ ትወጣለች።
#palestinewillbefree