UMMA TOKEN INVESTOR

Semira Shemsu shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

#እርሱ ወራቶቹን ዞሮ ወሩን ጠብቆ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆነን እናውቃለን!(رمضان)

እኛ ግን እዛ ወር ለመድረስ አናውቅም እርግጠኛም አይደለንم!

رمضان

ሊገባ 👉4ወር ከ3/ከ2ቀን ነው የቀረው!

አላህ አድርሶ በመልካም እርሱ በሚወደው ዒባዳ ከሚያሳልፉት ይበለን!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Semira Shemsu shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

#ሂዝቦላህ

በሰሜናዊ እስራኤል ኪርያት ሽሞና ላይ የሙከራ የሮኬት ጥቃት ሰንዝሯል ፣ #የሂዝቦላህ መሪ ሀሰን ነስራላህ በዛሬው ዕለት ጦርነት ካወጁ

ቴላቪቭን ጨምሮ የትኛውም የእስራኤል ታርጌት ከሂዝቦላህ ሚሳኤል ጥቃት ነፃ አይሆንም🤝

የሂዝቦላህ ከፍተኛ የጦር አመራር እንደተናገሩት

መሪያችን ትእዛዝ ካስተላለፉ ወደ እስራኤል ግዛት ለመግባት ዝግጁ ነን ብለዋል::

FollowMe👇👇🤝

https://ummalife.com/post/170290

🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌

#ethiopiastandswithpalestine

#gaza_under_attack

#freepalestine

#palestinianrights

#palestinianchildren

#islam #ኢስላም

#ummanews

image
image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Semira Shemsu shared a
Табасаранан алхьа кха дац.

#ሸይኽ ኢብን ባዝ ተጠየቁ ፡ ሙቅ ውሃን በምናፈስበት ጊዜ

ቢስሚላህ እንላለንን፣ ይህም ጂን ቦታው ላይ ይኖራል ብሎ

በመፍራት ነው

መልስ፡

"አዎን! ቢስሚላህ ይበል ምን አልባት ቦታው ላይ ጂን ካለ

እንዲነቃ ለማድረግ ነው" ከዛም ሽይኹ እንዲህ አሉ" በርግጥም

በአንድ ወቅት አንድን ሰው ጂን ይዞት በሚቀራበት ቦታ ተገኝቼ

ነበር

#ሩቃ የሚያደርገው ሰው በሰውየው ላይ ለተደበቀው ጂኒ "ለምን

ያዝከው "አለው

#ጂንውም "የሞቀ ውሃ በአንዱ ልጄ ላይ ደፋና ገደለው "አለ

#የሚቀራዉ ሰውዬ ደግሞ "እሱ ልጅህ በቦታው መኖሩን

ስላላወቀ ነው" አለው

#ጂኒው ደግሞ "ለምን ቢስሚላህ አይልም ነበር እንዲያሳውቀው

(እንዲያነቃው)"

#ሽይኽ ዘይድ አል መድኸሊ ረሂምሁሏህ እንዲህ አሉ ፡

"ለማንኛውም የሞቀ ውሃ በፍሳሽ ትቦዎችም ይሁን በመሬት ላይ

አይደፋም ምክኛቱም መሬት በነዋሪዎች የተሞላች ነች

ምናልባትም በጂኖች አለም ወይም በትንንሽ ፍጡሮች ላይ ያርፋል

በዚህም ለበቀል ይነሳሱና ይይዙታል።ስለዚህ አንድ ሰው የሞቀን

ውሃ መድፋት ከፈለገ በቀዝቃዛ ውሃ ቅዝቃዘው የማያስቸግር

እስኪሆን ያብርደውከዛም ከፈለገ የፍሳሽ ትቦዎች ውስጥ ከፈለገ

መሬት ላይ ያፍሠው" ንግግራቸው እዚህ ጋር አለቀ ረሂመሁሏህ.

፟፟=========================

#ጉዳዩ አደገኛ ነው ሙስሊሞች ሆይ ነቃ በሉ ለወንድሞቻችሁ

ለእህቶቻችሁ ለእናቶቻችሁ አድርሱላቸው ስንትና ስንት እህቶች

በዚህ ሰበብ ችግር ውስት ይገባሉ ፓስታ የቀቀሉበትን ውሃ

አውጥተው በመድፋት ስንቱ ተለክፎዋል ስለዚህ አድርሱላቸው!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Semira Shemsu Changed her profile picture
7 month
Табасаранан алхьа кха дац.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group