Translation is not possible.

አይ ዱንያ🤔

እንደዚ ላያቸው እኮ በጦርነት እየታመሱ በጭንቀት ተውጠው ቤተሰባቸውን ያጡ ሳይሆን🥺 መዝናኛ ስፍራ ላይ ያሉ ነው ሚመስሉት ሱብሀነክ ፅናት ና ጥንካሬ 🔥🔥

አላህ ሆይ አንተም አይተሃል መላዒካዎችም መዝግበዋል እኛም ምስክር ነን 🙌😔😔

#islam

#palestine

#gaza

#ethiopia

👇👇#FollowMe👇👇

🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝🤝

https://ummalife.com/MohammedYimam

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group