UMMA TOKEN INVESTOR

Tentang saya

ብዙ ግዜ የምሁር ምክር ስፈልግ ከራሴ ጋር አወራለሁ!! 🇪🇹 ''አትጠላሉ አትመቀኛኙ ጀርባ አትሰጣጡ ተዋደዱ እውነተኛ ወንድማማቾች ሁኑ'' #ረሱል_[ﷺ]💚💚

Mengikut
1
Terjemahan tidak mungkin.
ሊያቋርጡት የማይችሉት ኔትወርክ
ከአላህ ጋር ያለን ግንኙነት🤲
FollowMe👇👇🤝
https://ummalife.com/post/170290
🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌
#ethiopiastandswithpalestine 
#gaza_under_attack 
#freepalestine 
#palestinianrights 
#palestinianchildren 
#islam #ኢስላም 
#ummanews
አይ ዱንያ?  እንደዚ ላያቸው እኮ በጦርነት እየታመሱ በጭንቀት ተውጠው ቤተሰባቸ.. | Mohammed Yimam Ahmed

አይ ዱንያ? እንደዚ ላያቸው እኮ በጦርነት እየታመሱ በጭንቀት ተውጠው ቤተሰባቸ.. | Mohammed Yimam Ahmed

አይ ዱንያ? እንደዚ ላያቸው እኮ በጦርነት እየታመሱ በጭንቀት ተውጠው ቤተሰባቸውን ያጡ ሳይሆን? መዝናኛ ስፍራ ላይ ያሉ ነው ሚመስሉት ሱብሀነክ ፅናት ና ጥንካሬ ?? አላህ ሆይ አንተም አይተሃል መላዒካዎችም መዝግበዋል እኛም ምስክር ነን ???
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
#ቻድ #diplomacy ተቋርጧል👌
ቻድ አምባሳደሯን እስራኤልን ለቅቆ ይወጣ ዘንድ ትእዛዝ አስተላልፋለች🤝
ፕሬዝደንት መሀማት ዲቢ እንዳሉት አፓርታይድ የሆነው የእስራኤል መንግስት በጋዛ ንፁሃን ፍልስጤሞች ላይ እየወሰደ ያለው የዘር ማጥፋት ዘመቻ ቻድ በፅኑ ታወግዛለች በመሆኑም ከእስራኤል ጋር ያለንን ግኑኝነት ዳግም መመርመር ስለፈለግን የእስራኤል አምባሳደር አባርረን የእራሳችንን ጠርተናል"
FollowMe👇👇🤝
https://ummalife.com/post/170290
🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌
#ethiopiastandswithpalestine 
#gaza_under_attack 
#freepalestine 
#palestinianrights 
#palestinianchildren 
#islam #ኢስላም 
#ummanews
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
#indonesia
በኢንዶናዥያ የተካሄደው የተቃውሞ ሰልፍ ልዩ ነበር
በሚሊዮኖች በተሳተፉበት ታላቅ ሰልፍ ተኩስ ይቁም ፣ ነፃ ፍልስጤም ትመስረት ፣ ኔትኔያሁ በጦር ወንጀለኝነት ይከሰስ
የመሳሰሉት መፈክሮች ተስተጋብተዋል
ሆዳም ፖለቲከኞች እንጂ
የአለም አቀፍ ማህበረሰብ ከፍልስጤም ህዝብ ጎን መቆማቸውን ደጋግመው አስመስክረዋል
FollowMe👇👇🤝
https://ummalife.com/post/170290
🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌
#ethiopiastandswithpalestine
#gaza_under_attack
#freepalestine
#palestinianrights
#palestinianchildren
#islam #ኢስላም
#ummanews
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
#america #dc #washington
በአሜሪካን ታሪክ ህዝብ በብዛት ለተቃውሞ የወጣበት ታላቅ ሰልፍ በዋሽንግተን ዲሲ ተካሄደ
ተኩስ ይቁም አሁን!
ነፃ ፍልስጤም!
እስራኤል የዘር አጥፊ ወንጀለኛ
የመሳሰሉ መልእክቶች በታላቁ ሰልፍ ተስተጋብተዋል
FollowMe👇👇🤝
https://ummalife.com/post/170290
🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌
#ethiopiastandswithpalestine
#gaza_under_attack
#freepalestine
#palestinianrights
#palestinianchildren
#islam #ኢስላም
#ummanews
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.
#gaza
#ጋዛ ሺሂዶቿን በአንድ እጇ እየቀበረች። በሌላኛው እጅ ጠላቶቹን እያርበደበደች ትገኛለች👇👇
ብዙ ወንጀሎችን ዛሬም እያየን ቢሆንም
አልሃምዱሊላህ ይህ ቀን ለሙጃሂዲኖች በጣም የተዋጣለት እና የጀግንነት ቀን ነበር 15 ታንኮች እና ተሽከርካሪዎች አውድመናል
የምድር ጦርነቱ ከመጀመሩ በፊት ወደ ነበሩበት ቦታ ወራሪ ሃይሎች አፈግፍገዋል ለዚህም ነው በውርደት የሚያብዱት እና በተለየ ሁኔታ ሆስፒታሎችን አምቡላንስ በቦምብ እያወደሙ ያሉት
#እስላሚክ ጀሀድ መግለጫ🤝
FollowMe👇👇🤝
https://ummalife.com/post/170290
🤝🤝👌🤝🤝👌🤝🤝👌
#ethiopiastandswithpalestine
#gaza_under_attack
#freepalestine
#palestinianrights
#palestinianchildren
#islam #ኢስላም
#ummanews
image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan