UMMA TOKEN INVESTOR

About me

መረጃ በጊዜ ማድረስ የኔ ፍላጎት ነው!!

Translation is not possible.

Aktualisiere deinen Browser | Facebook

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ለፍልስቴን ምን አደረግን ?
-እውነት ለነሱ ከተጨነቅን 36ቀን ሙሉ ያለመብራ፣ ውሀ፣ ህክምና ውጪ ብቻም ሳይሆን በቦንብ እየተደበደቡ አሁንም በመታገል ላይ ናቸው። እኔና አንተ/ አንቺ / በሞቀ ቤታችን ተቀምጠን እንደፊልም እንመለከታለን።
-እስኪ የወንድሞቻችን ስቃይ የኛ ስቃይ ከሆነ ከኔ ጀምሮ ሌሊት ተነስተን ዱአ እናድርግላቸው። በእጃችን ያለ አደገኛ መሳሪያ ዱአ ነው እንጠቀምበት። አላህ እኛንም እነሱንም ይርዳን።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
አዛን ሲባል ዘፋኑን መዝጋታቹ መልካም ሆኖ ሳለ ሰርግ ያለ ዘፈን አይሆንም ተብሏል እንዴ ??
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.
ጫት ቃሚ ሁሉ እብድ ነው
ለማለት ትንሽ ቢከብድም
እብድ ሁሉ ግን ጫት ቃሚ ነው
Send as a message
Share on my page
Share in the group