UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

#ኢብኑል_ጀውዚይ ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ :-

«እስኪ አሁን ያለህበትን ሁኔታ አስተውል ፣ ሁኔታህ ለሞት እና ለቀብር የሚሆን ከሆነ በሱ ላይ ቀጥልበት ፤ ሆኖም (ሁኔታህ) ለሁለቱም የማይሆን ከሆነ ግን ቶሎ ወደ አሏህ ተመለስ ፣ ማስተካከል ያለብህን ፈጥነህ አስተካክል።»

📚 ۞【بستان الواعظين【1/192】۞

◈•┈┈┈┈•✿❁✿•┈┈┈┈•◈

🔆 ·٠•●የሰለፎች ኮቴ●•٠·

🌹አንብቦ ያሰራጨን አሏህ ይመንዳው👇

https://t.me/selefs_footstep

Telegram: Contact @selefs_footstep

Telegram: Contact @selefs_footstep

በየቀኑ የቀደምቶችን ድንቃድንቅ ንግግሮች እንዲደርስዎ ይቀላቀሉን ፣ ሼር ያድርጉ?
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

.         🔵አሜሪካ🤝 ኢራን 🔴 ⚠️

አሜሪካ የመካከለኛው ምስራቅ ሀገራትን ለኢራን ለማስረከብ የምትሄድበት የረቀቀ አካሄድ ወይስ ይህ የተቆፈረለትን ረጅም ጉድጓድ ባለማወቅ ለኢራን የሚያጨበጭብ ወገኔ አለማወቅ  ይሁን የበለጠ የሚያሳዝነው⁉️

🌑 ኢራን ሞት ለአሜሪካ ብላ ትጮሀለች አሜሪካ የኢራቅ ሙስሊሞችን ጨፍጭፋ ለኢራን ታስረክባለች

🌑 ኢራን: "ሞት ለአሜሪካ",  አሜሪካ ሶሪያን አፅድታ ለኢራን ትሰጣለች

🌑 ኢራን "ሞት ለአሜሪካ" , አሜሪካ የመን አተራምሳ ለኢራን ማመቻቸት

ኢራን "ሞት ለአሜሪካ" እያለች  አሜሪካ ለኢራን ትሰራለች

ለጠላቷ ይህን ሁሉ ውለታ የምታበረክተዋ  አሜሪካ ትገርማለች¡

ኢራን እነዚህና ሌሎች ሀገራትን የተቆጣጠረችው ከአሜሪካ ጦርነት በኋላ ወይስ በፊት?

.....

የኢራን አሸባሪዎች የአሜሪካ ወይም የእስራኤል ቆሻሻ ማጠራቀሚያ ሲያጋዩ አሜሪካን ደፈረች በማለት ብዙ  ያወሩላታል በዚህም ሙስሊሞች ሁሉ እንዲወዷትና  አረብ ሀገራትም እንዲፈሯት ይደረጋል

ኢራን አሜሪካ ላይ ብዙ ትዝታለች ግን አንድ ጦር  አይላክላት

ሌሎች ደግሞ ለአሜሪካ ገረድ ሆኖ ይሰራሉ ሆኖም ይታጨዳሉ

👌 አሜሪካ አሸባሪዎችን ትዋጋለች ይባላል  በአለማችን ግዙፍ ታጣቂ ግን የኢራን አሸባሪዎች

         ኢራንና እስራኤል ብዙ ሲዛዛቱ ኖሩ

👉 ኢስራኤል ፍሊስጤን ስትመታ ኢራን ከምላስ የዘለለ  አንድም ጦር አልላከች

                  ግን ለምን?

🫳የተፈለገውማ ኢራን ገብታ ልትዋጋ ሳይሆን የሙስሊሞች ተቆርቋሪ የሆነችው ሳውዲ ዘላ እንድትገባ እና አሜሪካ ጦሯ ቀጥታ ወደ ሳውዲ እንድታዞር ነበር

ነገር ግን ሳውዲም የተዘጋጀላትን ራት ሳታውቀው አልቀረምና ቀጥታ ወደ ጦሩ ከመግባት ይልቅ በድብቅ መርዳትን መረጠች

👉 አንዳን ሞኞች ሳውዲን ሲተቹ ስሰማ ግን ይገርመኛል

አሁን ላይ የሳውዲ  መሪዎች ብዙ ሙኻለፋቶች ቢያስገኙም እንደ አጠቃላይ ግን የሙስሊሞች የአይን ማረፊያ ናት

ዙሪያዋ ሚሳኤል የተደቀነባት ሳውዲ ማንነቷን ለማስጠበቅ በእርግጥ ይህ አማራጭ አድርጋ የያዘችም ይመስላል

እነ አሜሪካ ሳውዲ ላይ ለመድረስ በተለያየ መንገድ ሳውዲን ከሙስሊሞች ቀልብ ለማውጣት የሚሰሩትን ሴራ ወገኔ አለመረዳቱም በጣም ያሳዝነኛል

🤌 ወገኔ ግን መቼ ይሁን የሚነቃው ⁉️

እነ ኢራን ሳውዲን ተቆጣጥረው ልባቸው ሲረካ ሀጅ እና ኡምራ እንዳይኖር ሲያደርጉ  ያኔ ይሁን የሚነቃው?

👉 ሀጅ ሊያደርግ የተሰበሰበን ህዝብ ጨፍጭፋ ከካዕባ ላይ ሀጀረል አስወድን ነቅሎ በመውሰድ ለ20 አመታት እራሷ ጋ ያቆየችው ኢራን መሆኗ ለምን ይረሳል‼️

እስቲ የታሪክ ኪታቦች ይነበቡ

👉 ሰሞኑ የየመኑ ሁቲዎች በተለያዩ የአሜሪካ መሳሪያ የታጠቀች የኢስራኢል  መርከብ ማረኩ የሚል የሞኝ ወሬ ስሰማ  ወገኔ ይህንን ቁማር ቢገባው ብዬ ተመኘሁ

👌 ስለዚህ በሚነሱ ወሬዎች ሀሳብ ከመስጠት በፊት ጀርባው ማጥናት አዋቂነት ነው

https://t.me/qurannnnnnnh

https://t.me/qurannnnnnnh

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fewzan Ali Сhanged his profile picture
6 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group