Translation is not possible.
ክብር ለማግኘት የሚከተሉትን ሰባት መንገዶች ተከተል:
- ጥሩ (ገራገር) ሁን
- አክባሪ ሁን
-በጥሞና አድምጥ
- ለሌላው ጠቃሚ ሁን
- ሰበብ አታብዛ
- ቁጣን አስወግድ
- ለለውጥ ዝግጁ ሁን
Send as a message
Share on my page
Share in the group