አነስ ኢብኑ-ማሊክ(ረዲየላሁ ዐንሁ) እንዳስተላለፈው የአላህ መልክተኛ(ሶለላሁ ዐለይሂ ወሰለም) እንዲህ አሉ፡- "በደል ሶስት አይነት ነው፡- ‹‹አላህ የማይምረው በደል›› ፡ ‹‹የሚምረው በደል›› ፡ ‹‹የማይተወው በደል››፤ አላህ የማይምረው በደል የሆነው፡- ‹‹ሺርክ›› ነው፤ አላህም በቁርኣኑ፡- ‹ማጋራት ታላቅ በደል ነውና› ብሏል፡፡ እሱ የሚምረው በደል ደግሞ፡- ሰዎች የአላህን ህግጋት በመጣስ(ኃጢአት ላይ ወድቀው) ራሳቸውን የበደሉበት ነው፡፡ አላህ በፍጹም የማይተወው በደል ደግሞ፡- ሰዎች ሌላውን ሰው መበደላቸውን ነው፡ አላህ በመሐከላቸው ትክክለኛውን ፍርድ እስኪፈርድ(በሰው ሐቅ አይተዋቸውም)" (ሶሒሑል ጃሚዕ 3961)፡፡