🚨 ብሄራዊ የተቃውሞ ብርጌድ (ዑመር አልቃሲም ሃይሎች) ቃል አቀባይ አቡ ካሊድ፡-

በአል-አቅሳ ማዕበል ጦርነት ወቅት ተዋጊዎቻችን ከ400 በላይ ወታደራዊ ዘመቻዎችን አካሂደዋል ከነዚህም መካከል፡-

- 100 የወራሪዋ ወታደሮች እና ተሸከርካሪዎቻቸው ጋር በሁሉም የውያ ግንባሮች ላይ በተደረጉ ቀጥተኛ ውጊያዎች በጠላት አባላት ላይ ሞት እና የአካል ጉዳት ማድረስ እና አንዳንድ ወታደራዊ ቁሳቁሶችን መማረከ ችለናል።

- ተዋጊዎቻችን 25 ተሽከርካሪዎችን እና የሰራዊቱን ስብስብ በ RPG እና ፀረ-ታንክ ታንዶም ፈንጂዎች ኢላማ አድርገዋል።

- የአልሞ ተኳሽ ክፍላችን ተዋጊዎች በወራ ወታደሮች ላይ 5 ጥቃቶችን ፈጽመዋል።

- የጽዮናውያን ሰፈራዎችን ከ110 ጊዝ በላይ በሮኬት ጥቃት ደብድበናል፡፡

- ሠራዊታችን ከ160 በላይ የቦምብ ጥቃቶችን በከባድ የሞርታር መሳሪያ በመተቀም የወራ የሰራዊቶችን ስብስቦችን እና ወታደራዊ ቦታዎችን ደብድቧል፡፡

- ተዋጊዎቻችን የወረራ ጦር ንብረት የሆኑ ድሮኖችን እና የስለላ አውሮፕላኖችን መተው ጥለዋል፡፡

-በጦርነቱ ወቅት 37ቱ ተዋጊዎቻችን በሰማዕትነት የተገደሉ ሲሆን ከነዚህም መካከል የተወሰኑት በጥቅምት 7 ቀን በተያዘው መሬታችን ውስጥ ሲሆን ሌሎቹ ደግሞ በ"እስራኤል" አየር ሃይል ተገድለዋል።

በሁሉም የጦር ግንባሮች በነበረው የጠላት ምድር ጥቃት ወቅት ከጠፉት ወታደሮቻችን በተጨማሪ በጦርነቱ ወቅትም የተወሰኑ ተዋጊዎቻችን ተማርከዋል።

የሰማዕቱ ዑመር አል ቃሲም ጦር ቃል አቀባይ ኮማንደር አቡ ካሌድ እንዳስታወቁት የዑመር አልቃሲም ሃይሎች ተዋጊዎች እና ሰማዕታት ከሌሎች ጀግኖች የፍልስጤም ተቃውሞ ሃይሎች ጋር በመሆን እስከ መጨራው ምእራፍ ድረስ በተለያዩ መሳሪያዎች የትጥቅ ዘመቻቸውን እንደሚቀጥሉ አስረድተዋል። ጠላት ጥቃቱ እና የጋዛ ወረራው አለመሳካቱን አምኗል እናም ለህዝባችን ፍላጎት በተቃውሞው ጀግንነት እና ጽናት ይገዛል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group