UMMA TOKEN INVESTOR

Çeviri imkansız.
🔹ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል:-
"በደልን ተጠንቀቁ በደል የቂያማ ዕለት የተደራረበ ጨለማ ሆኖ በደለኛው ላይ ይመጣበታል።"
📚【ሙስሊም ዘግበውታል: 2578】
https://t.me/Abu_MusaabAnwar
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
🥀አሏህ ሆይ ነብዩ አሏህ ዩሱፍን ከአባታቸው ከቤተሰቦቻቸው ያገናኘሃቸው አምላኬ ሆይ እኛንም ህልማችን  በቶሎ አገናኘን  
አብሽሩ. ችግሮች ሁሉ አሏህ ጋር መፍትሄ አላቸው ገዝፈው የታዩን መከራዎች ሁሉ አሏህ ዘንድ ምንም ናቸው እጆቻችንን ዘርግተን ያ ረብ እንበለው  ማሃሪው ጌታታችን  አቤት ይለናል
🤲ምስጋና ለዛ ወንጀሎቻችንን ደብቆልን ቀና
    ብለን እንድንሄድ ላደረገን አላህዬ 🌸
አልሃምዱሊላህ
🌸ጀሊሉ በሰላም ያሳድራችሁ 🌸
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
ምርጥ ባልና ሚስቶች ማለት
ራሳቸውን ለአላህ የሰጡ ናቸው፡፡ ይህ ማለት በትዳር ህይወታቸው የሚያጋጥማቸውን ነገር ለአላህ በመተው በሶብር ያሳልፉታል፡፡
ባል ሚስቱን ቢያስቀይማት ራሷን ለአላህ አሳልፋ የሰጠች ናትና የጌታዋን ሽልማት ለማግኘት ይቅር ትለዋለች ባልም እንደዛው፡፡
በትዳራቸው ውስጥ ሙሲባ ችግር ቢያጋጥማቸው እርስ በርስ መወቃቀስ ሳይሆን አላህ ነው ያመጣው በማለት ሶብር ያደርጋሉ  ይታገሳሉ፡፡ በደስታቸው ጊዜም አላህን ያመሰግናሉ፡፡ በሁሉም እንቅስቃሴያቸው አላህን ከጎናቸው ያደርጋሉ፡፡
መጥፎ ነገር ባየባት ጊዜ አይቧን ገመናዋን ለማንም ከመናገር ይልቅ የርሱን አይብ ገመና ነገ የውመል ቂያማ አላህ እንዲሸፍንለት ይደብቅላታል እርሷም ልክ እንደዛው፡፡
በኢባዳ ላይ እርስ በርሳቸው ይተጋገዛሉ  አንዱ በዘነጋ ጊዜ ሌላኛው ያስታውሳል፡፡ ይህ ነው ምርጥ ባልና ሚስት ማለት አላህ ይወፍቀን።
   
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
image
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş