UMMA TOKEN INVESTOR

About me

1, BA Degree in Management from Addis Ababa university 2, Master of Business Administration (MBA) from KUE

Followings
1
Translation is not possible.

"ድንቅ ምክር~~ ከሱናው አንበሳ"

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✍قال الشيخ الإسلام ابن تيمية : "الحق" كالذهب الخالص كلما امتحن ازداد جودة والباطل كالمغشوش المضيء إذا امتحن ظهر فساده"

📚(الجواب الصحيح 88/1)

🔹ሸይኹል ኢስላም ኢብኑ ተይሚያህ (ረሂመሁላህ) እንዲህ ብለዋል:- ሐቅ እንደተነጠረ ንፁህ ወርቅ ነው በተፈተነ ቁጥር ጥራት ይጨምራል፣ ባጢል ደግሞ እንደ አርቲፊሻል ወርቅ ነው፤ በተፈተነ ቁጥር ግድፈቱ ይጎላል!!!»

📚አልጀዋቡሰሂህ( 1/88 )

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

(በነብዩ ﷺ ሰላዋት ማውረድ እናብዛ)

➖➖➖➖➖➖➖➖➖

✍عن عبدالله بن مسعود رضي الله عنه أن رسول الله صلى الله عليه وسلم قال :-[ أَولَى النَّاسِ بي يومَ القيامَةِ أكثَرُهم علَيَّ صلاةً]

📚 رواه الترمذي (484)

🔹ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦  “የቂያማ ቀን በኔ ላይ በላጭ የሆነ ሰው በኔ ላይ በብዛት ሶለዋት የሚያወርድ ነው ።”

📚 (ቲርሚዚይ ዘግበውታል: 484)

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሽሪዓዊ እውቀት የመፈለግ ቱርፋት

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿🌿

ወንድሞቼ እህቶቼ ሃይማኖታዊ እውቀትን ትኩረት ሰጥተን መማር አለብን ምክንያቱም ሸሪዓዊ እውቀትን ፍለጋ የወጣ አላህ የጀነትን መንገድ ገር ያደርግለታል።

🔹عن أبي هريرة رضي الله عنه عن النبي ﷺ قال:﴿مَن سَلَكَ طَرِيقًا يَلْتَمِسُ فيه عِلْمًا، سَهَّلَ اللَّهُ له به طَرِيقًا إلى الجَنَّةِ،﴾

🔹ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦ “ዒልምን(እውቀትን) ለመፈለግ መንገድ የጀመረ አላህ ለሱ የጀነትን መንገድ ያገራለታል።”

📚 (ሙስሊም ዘግበውታል: 2699 )

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

በ አላህ ፍቃድ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከ ቁርኣን፣ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ይቀርብበታል ።በተጨማሪም ከነቢያዊ፣ከሰሐቦች፣ከታቢዒዮችና ከኡለሞች ጥበባዊ ምክሮች ይቀርብበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ወርቃማ ንግግር~~ ከሱናው አንበሳ

➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖➖

ወንድሞቼ እህቶቼ በቻልነው ያክል ሰዎችን በመልካም እንዘዝ ከመጥፎ ነገር እንከልክል።

🔹ስለነዚህ ሰዎች አስመልክቶ

ሸይኹል ኢስላም ኢብን ተይሚያህ ( ረሂመሁሏህ ) እንዲህ ብለዋል፡-

“በመልካም የሚያዙ ከመጥፎ የሚከለክሉ ሰዎች :-

1, የዲን ዶክተሮች ናቸው ፤

2, በእነርሱ ሰበብ የበሽተኞች ልቦች ይድናሉ ፤

3, ጠማማ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ይመራሉ፤

4, ከሐቁ የተዘነበሉ ልቦች በእነርሱ ሰበብ ቀጥ ይላሉ፤

5, የቅን ጎዳና ምልክት የጨለማ

ብርሃን ናቸው፡፡”

(ጃሚዑል መሳኢል፡ 5/250)

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

በ አላህ ፍቃድ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከ ቁርኣን፣ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ይቀርብበታል ።በተጨማሪም ከነቢያዊ፣ከሰሐቦች፣ከታቢዒዮችና ከኡለሞች ጥበባዊ ምክሮች ይቀርብበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🔹عن بعض أزواج النبي ﷺ عن النبي ﷺ قال﴿مَن أتى عَرّافًا فَسَأَلَهُ عن شيءٍ، لَمْ تُقْبَلْ له صَلاةٌ أرْبَعِينَ لَيْلَةً.﴾

📚[رواه مسلم 2230]

🔹ረሱል (ﷺ) እንዲህ ብለዋል፦

“የነገን አውቃለሁ ባይ (ጠንቋይ) ዘንድ ሄዶ ስለሆነ ነገር የጠየቀው የአርባ ሌሊት ሶላቱ ተቀባይነት የለውም።”

📚( ሙስሊም ዘግበውታል: 2230)

https://t.me/Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

Telegram: Contact @Abu_MusaabAnwar

በ አላህ ፍቃድ ትክክለኛው ኢስላማዊ አስተምህሮ ከ ቁርኣን፣ከሐዲሥ በሰለፎች ግንዛቤ ይቀርብበታል ።በተጨማሪም ከነቢያዊ፣ከሰሐቦች፣ከታቢዒዮችና ከኡለሞች ጥበባዊ ምክሮች ይቀርብበታል።
Send as a message
Share on my page
Share in the group