UMMA TOKEN INVESTOR

7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

Inshallah you will be free soon!!!

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
7 Bulan Menterjemah
Terjemahan tidak mungkin.

ህፃናት ሲተኙ ነው ለሰው ዝም በሉ የሚባለው እንጂ ሲሞቱ አይደለም!

.

يُطلب من الناس أن يصمتوا عندما ينام الأطفال، وليس عندما يموتون!

.

People are told to be quiet when children are sleeping, not when they die!!

Please wake up arab!!

Please wake up all muslim umma!!

@everyone

@follower

Abduldzhalil MUSAEV brothers

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.

ሳራያ አል ቁድስ፡ ከደቂቃዎች በፊት በካን ዮኒስ ውስጥ በአል-ካቲባ የቅድሚያ መንገድ ላይ በተደረገውና 10 ጠላትን በመታንበት ኦፕሬሽን ከሰራያ አል-ቁድስ ሁለት ወንድሞቻችን ሸሂድ ሆነዋል።

በተጨማሪም አል-ቃሳም ብርጌድ፡ አል-ቃሳም ብርጌዶች በማዕከላዊ ጋዛ ከአል-ቡሬጅ የስደተኞች ካምፕ በስተ ምሥራቅ የሚገኘውን የጽዮናውያን ጦር ተሸካሚ ተሽከርካሪ አወደሙ።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.

የሚሳኤል ዝናብ እስራኤል ላይ እየዘነበ ነው!

🚨 ከአፍታ በፊት 30 ሚሳኤሎች ከደቡብ ሊባኖስ በተያዘው የሼባ እርሻዎች በከፋር ሹባ ሃይትስ IOF ስብሰባዎች ላይ ያነጣጠረ አዲስ ጥቃት ተፍፅሟል፡፡

የአል አቅሳ ሰማዕታት ብርጌድ፡ ጀግኖች ተዋጊዎቻችን በካን ዮኒስ ከተማ ምስራቃዊ አካባቢዎች 4 ጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ኢላማ አድርገው አውድመዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan
Terjemahan tidak mungkin.

በአንድ ጊዜ 10 ጠላት ኢላማ ተደርጓል!

ሳራያ አል ቁድስ፡ - ልክ ከቀትር በኋላ ሰባት ሰአት ላይ በካን ዮኒስ በአል-ካቲባ መንገድ ላይ የእኛ ተዋጊዎቻችን 10 ወታደሮች ያሉት የጽዮናውያን እግረኛ ጦር እና የስለላ ውሻወቻቸውን በተገቢው መሳሪያ ተጠቅመው ከፍተኛ ውጊያ በማድረግ በርካቶቹን ገድለው ቀሪዎቹን አቀስለናል።

ሳሪያ አል ቁድስ፡ በጋዛ ከተማ ሰማይ ላይ አንድ የጽዮናውያን “ስካይ ሬሲንግ ቁጥር 523” ሰው አልባ ድሮን ተኩሰን ጥለናል።

አል-ቃሳም ብርጌድ፡ የአል-ቃሳም ጀግኖች በማዕከላዊ ጋዛ ሰርጥ ከአል-ቡሬጅ የስደተኞች ካምፕ በስተምስራቅ የሚገኘውን የጽዮናዊቷን ታንክ “በአል-ያሲን 105” መሳሪያ ኢላማ አድርገዋል።

በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ

image
Hantar sebagai mesej
Kongsi di halaman saya
Kongsi dalam kumpulan