UMMA TOKEN INVESTOR

SALIM HUSSIEN Profil rasmini o'zgartirdi
6 oy
Tarjima qilib boʻlmadi.

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
SALIM HUSSIEN baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.

" Suffering is not necessarily sign of defeat

& inflict of suffering is not necessarily sign of victory "

It was our jumuah khutba, that means even if people of Gaza are suffering that doesn't imply defeat in the other hand the inflict of suffering by Enemies doesn't imply victory. Victory is to stand on your goal

Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
SALIM HUSSIEN baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.

በአንድ ወቅት በአውሮፓ አየር መንገድ የመጀመሪያ ደረጃ ክፍል

(Buisness Class) ውስጥ የተቀመጠ አንድ ሙስሊም ወጣት

ተሳፋሪ ነበር፡፡

በጉዞ ላይ ሳለ ከአውሮፕላኑ አስተናጋጆች አንዷ ለዚህ ሙስሊም

ወጣት የነፃ መጠጥ ይዛለት መጣች፡፡

መጠጡ የአልኮል መጠጥ ስለነበረ ሙስሊሙ ወጣት

አልተቀበለም፡፡

አስተናጋጇም ከመጠጫው ችግር ይሆን በሚል በሚስብና

በሚያምር ዲዛይን በተሰራ የመጠጥ ማቅረቢያ በድጋሚ ይዛለት

መጣች፡፡

ሙስሊሙ ወጣት የአልኮል መጠጥ እንደማይጠጣ በመናገር

አሁንም አልተቀበለም፡፡

አስተናጋጇ ጉዳዩ አሳሰባትና ለአውሮፕላኑ ማናጀር አሳወቀች፡፡

ማናጀሩ ይበልጥ ባሸበረቀ እቃ መጠጡን ይዞ መጣና ቀርቦ

ያናግረው ጀመር

“ወንድም በአገልግሎታችን ላይ ችግር አለ ወይ ሲል ጠየቀውና

ይህ ነፃና የጉዞ መክፈቻ መጠጥ ነው፤ እባክህ ጠጣ እንጂ” ሲል

ጠየቀው

ወጣቱ ሙስሊም “እኔ ሙስሊም ነኝ አልኮል መጠጥ አልጠጣም”

በማለት መለሰ፡፡

ማናጀሩ መጠጡን እንዲወስድ አሁንም መወትወቱን ቀጠለ. . .

ወጣቱ ሙስሊም “ማናጀር መጠጡን መጀመሪያ ለአውሮፕላን

አብራሪው ስጡት” አለ፡፡

ማናጀሩ “እንዴት አብራሪ እያበረረ አልኮል ይጠጣል? እሱኮ

ተልዕኮ ላይ ነው፡፡ አውሮፕላኑ እንዲከሰከስ ትፈልጋለህ ወይ ሲል

ጠየቀው ?” ወጣቱ ሙስሊም ረጋ ባለ አነጋገር “እኔ ሙስሊም ነኝ

ሁሌም ተልዕኮ ላይ ነኝ፡፡

ኢማኔን የመጠበቅ የሁልጊዜም ተልዕኮዬ ነው፡፡ ከጠጣሁ

የዚህንም የመጪውንም ሀገሬን ነው ማበላሸው” የሚል

የማያዳግም ምላሽ ሰጠው፡፡

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
SALIM HUSSIEN baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.

❓ እነዚህን ምስሎች ትረሳ አላቹ?

በንግግሩ ጀግና የሆነ

በታሪክ የሚታወስ!!

ሲጋፈጥ ጀግና የሆነ!!..

አንድሺ ንግግር ቢያወራ እራሱ አደበተ ርቱዑ ነዉ !!

ወራሪዎችን አዋረደ።.

በቃ ፍልስጤሞች ጀግኖች ናቸዉ።

በአሁኑ ጊዜ የነገሮች ውጤት ምንም ይሁን ምንም ተስፋ መቁረጥ ሳይሆን

እየሆነ ያለው ነገር በሀገሪቱ ላይ ተስፋን ሰንቆ እንደገና እንዲያንሰራራ ከረጅም ጊዜ ድካምና እቅፋት በኋላ  በቅርቡ ድልን የመጎናጠፍና የሥልጣን ባለቤት ለመሆን ሕልሙ በቅርቡ ያሳካዋል። ወራሪዎችን ያዋርዳቸዋል  بإذن الله

#كلنا_مع_غزة

@alshems_alshems_ale

image
image
image
image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish
SALIM HUSSIEN baham ko'rdi
Tarjima qilib boʻlmadi.

✔️ ተባራሪዉ ሸሂዱ  ነቢል ሀላቢያ

ወላሂ በአላህ ይሁንብኝ   እስር  ቤታቹን አልገባም  ሲል ይደጋግም  ነበር

  በሁሉም  ነገር የተዘጋጀ ሙሉ የሆነ ጦር  ከበዉት   ነበር  ለብቻዉን  ለ8 ሳአት  አክል

ነቢል ግን  ተክቢራ   ከማለት  እና  የቁራን አያቶች ከመቅራት እና ከመደጋገም አልተወገደም

ምን  አይነት  ድፍረት  ነዉ ግን ምን አይነት  ጀግና ነዉ

ብቻዉን ትልቅ ጦርነት  አደረገ

ቢገድሉህም ሽያጩ ትርፋማ ሆኖዋል  ጀግናዉ

رحمه الله تعالى رحمة وااااسعة

رحمه الله تعالى رحمة وااااسعة

رحمه الله تعالى رحمة وااااسعة😭😭

#كلنا_مع_غزة

@alshems_alshems_ale

image
Xabar sifatida yuborish
Sahifamda baham ko'rish
Guruhda ulashish