UMMA TOKEN INVESTOR

Murade Hassen shared a
Translation is not possible.

ውሻው ከሰው ልጅ ተሽሎ ህፃኗን አቅፏል። አዎ! ይህም ፍልስጤም ነው።

አሁንም ምን ላድርግ አትበል እጅህን አንሳ የአቅምህን ጣር ስለ ጋዛ ፃፍ ስለ ጀግኖቹ አውሳ ለተበደሉት ድምፅ ሁን ከዚህ ሁሉ በላይ ልብህም አካልህም እዚያ ይክተም!

ከሰለፎች መሐል አንዱን በብርዳማ የዝናብ ወቅት ብርድ ልብስ ደራርቦ ሲንቀጠቀጥ ያየ ጠጋ ብሎ ጠየቀ:-

\"ብርድ ልብስ ደራርበህ ለምን ትንቀጠቀጣለህ?\" አለ

እሱም :-

\"ቤተሰብ የሌላቸው መጠጊያ የማያገኙ ሙስሊም ወንድሞቼን አስታወስኩ አቅም ኖሮኝ ልረዳቸው ባልችልም አብሬያቸው ይብረደኝ ብዬ ነው የምንቀጠቀጠው\" በማለት መለሰ።

አላህ ነገ የውመል ቂያማ

\"ባርያዬ ሆይ! ተርቤ ሳትመግበኝ... ታርዤ ሳታለብሰኝ...\" ብሎ በሚጠይቅበት ቀን መልሳችን ምን ይሆን?

አሰቃቂ ትዕይንቱን የተላመደ የከሰረበት ስቃያቸውን ከቁብ ያልቆጠረ ልቡ የደረቀበት የተባረከው የፍልስጤም ምድር። በአላህ እምላለሁ ምንም ካልተሰማችሁ ትጠየቃላችሁ!

➖➖➖➖➖➖

Mahi Mahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ለአሏህ_ብላችሁ_አፋልጉኝ‼️

==================

አሰላሙ ዓለይኩም ወረህመቱሏሂ ወበረካትሁ።

ወንድሜ ትላንት ቅዳሜ ጥቅምት 30 -2017 ወይም November 09-2024 ኤርፖርት ውስጥ #የሶማሊያ ወይም #የጂጂጋ ሰው ጫማና ከፍተን ያላየነው ሻንጣ ከውጭ ሰው ይቀበልሀል ብላ ሰጥታው ሰዎቹን ማግኘት አልቻልነም።

ባረከሏሁፊኩም #ብዙ_ጫማ_የያዘ_ሻንጣ የሰጠሽኝ ሰው እባክሽን በእነዚህ ስልኮች አግኝኝ።

0910373904/0935463333

https://t.me/MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

ይህ የእኔ ቴሌግራም ኦፊሻል ቻናል ነው፡፡ ለወገኖቼ ይጠቅመኛል ያልኩትን ዲናዊ እና ዱንያዊ ጉዳዮችን አሏህ ባገራልኝ ልክ የማካፍላችሁ ይሆናል፡፡ ታድያ የጥፋቱ ደረጃ ይለያይ እንጅ ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋልና፤ ከወንድምና እህቶቼ በሰፊው የምሻው ነገር ሳጠፋ #እንድትቆነጥጡኝና #እንድታርሙኝ ነው፡፡ ባይሆን #የቴሌግራም#ቻናሌን ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር እያደረጋችሁ፡፡ #ባረከሏሁ_ፊኩም
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ሁሌም ቢሆን አዋዋላችንን እናሳምር፡ የት ከማንስ ጋር ነው የምንውል? መቼስ ስለኔ ንገረኝ ብለህ ሌላን ሰው ብትጠይቅ፡ ጓደኛህን ንገረኝ መባልህ አይቀርም። አዎ ጓደኛህ ወይ አሏህን ፈሪ፣ ጀግና፣ እውነተኛ፣ ብርቱና ደግዬ እንድትሆን ያግዝሃል። አልያም አመፀኛ፣ ፈሪ፣ ውሸታም፣ ለፈስፋሳና መጥፎ እንድትሆን ያለማምድሃል።

https://t.me/MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

Telegram: Contact @MuradeHassen

ይህ የእኔ ቴሌግራም ኦፊሻል ቻናል ነው፡፡ ለወገኖቼ ይጠቅመኛል ያልኩትን ዲናዊ እና ዱንያዊ ጉዳዮችን አሏህ ባገራልኝ ልክ የማካፍላችሁ ይሆናል፡፡ ታድያ የጥፋቱ ደረጃ ይለያይ እንጅ ማንም ሰው ጥፋት ያጠፋልና፤ ከወንድምና እህቶቼ በሰፊው የምሻው ነገር ሳጠፋ #እንድትቆነጥጡኝና #እንድታርሙኝ ነው፡፡ ባይሆን #የቴሌግራም#ቻናሌን ለወዳጅ ዘመድዎ ሸር እያደረጋችሁ፡፡ #ባረከሏሁ_ፊኩም
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#ሌላ_አማራጭ_አልነበረኝም‼️

➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️➡️

#ኳስ_ማየት_ደስ_አይለኝም

==================

#ይህን_ስል_አንድ_በጣም_ኳስ_የሚወድን_ወንድሜን_እንደሚከፋው_አምናለሁ።

የዩኒቨርሲቲ ተማሪ እያለሁ እኔን በቃ #የዶርም_ጥበቃ_በሉኝ። ታድያ መቸከል ብዙ ስለማይመቸኝ #እንደ_ዶሮ በጊዜ እሰፍር ነበር። ታድያ #አህመድ_ሙላቴ#ክበር_ተመስገን#ስሜነህ_ካሳ ኳስ አይተው ይመጡና በደረቅ ሌሊት ጅሩድ፣ ዝላታን፣ ፖግባ፣ ሜሲ፣ ውድሪጅ እያሉ ስም ሲጠሩ እኔ ተጋድሜ ስማቸውን ከመሸምደድ ውጭ #ሌላ_አማራጭ_አልነበረኝም። ምናልባት ሜሲ የማን ተጫዋች ነው ብትለኝ የቸልሲ እልህ ይሆናል። አላቅም በቃ።