የኢራቁ አል ኑጃባ ጦር በአሜሪካ ወታደሮች ላይ የሚያካሂደውን ጥቃት ለመቀጠል ቃል ገባ!
ምንም እንኳን ዋሽንግተን ሦስቱ ወታደሮቿ በዮርዳኖስ ከተገደሉ በኋላ ለመበቀል ብትዝትም የኢራቁ አል ኑጃባ ንቅናቄ ጦር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ የሚሰነዝረውን ጥቃት እንደሚቀጥል ተናግሯል።
የአል-ኑጃባ መሪ አክረም አል ካቢ በሰጡት መግለጫ “ማንኛውም [የአሜሪካ] አድማ ተገቢውን ምላሽ ያገኛል ብለዋል፡፡
ታጣቂ ቡድኑ የአሜሪካ ወታደሮች ኢራቅን ለቀው እስኪወጡ እና እስራኤል በጋዛ ላይ የከፈተችው ጦርነት እንስኪቆም ድረስ ጥቃቱን እንድሚቀጥል አስታውቋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት @ethmohammedia ገፅን ፎሎው ያድርጉ
የኢራቁ አል ኑጃባ ጦር በአሜሪካ ወታደሮች ላይ የሚያካሂደውን ጥቃት ለመቀጠል ቃል ገባ!
ምንም እንኳን ዋሽንግተን ሦስቱ ወታደሮቿ በዮርዳኖስ ከተገደሉ በኋላ ለመበቀል ብትዝትም የኢራቁ አል ኑጃባ ንቅናቄ ጦር በመካከለኛው ምስራቅ በሚገኙ የአሜሪካ ኃይሎች ላይ የሚሰነዝረውን ጥቃት እንደሚቀጥል ተናግሯል።
የአል-ኑጃባ መሪ አክረም አል ካቢ በሰጡት መግለጫ “ማንኛውም [የአሜሪካ] አድማ ተገቢውን ምላሽ ያገኛል ብለዋል፡፡
ታጣቂ ቡድኑ የአሜሪካ ወታደሮች ኢራቅን ለቀው እስኪወጡ እና እስራኤል በጋዛ ላይ የከፈተችው ጦርነት እንስኪቆም ድረስ ጥቃቱን እንድሚቀጥል አስታውቋል።
በሙስሊሙ ዓለም የተፈጠሩ ሁሉንም አዳዲስ መረጃዎች በተለይም በወቅታዊ የፍልስጤም ጉዳይ እውነተኛ እና ሚዛናዊ መረጃ ለማግኘት የሙሐመድ ትውልድ ገፅን ፎሎው ያድርጉ