UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

3 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

☞እኔስ ለወንድሜ የምመኝለት

በሃር የሆነ እውቀት ተውሂድ ያለበት

ለወገን ለሀገር የሚጠቅምበት

የረሱል አደራ የሚወጣበት

የቢድዓን መንጋ የሚዋጋበት

የጀሊሉን መብት ሚያስከብርበት

ይሄ ነው ለአኺ ሁሌም ምኞቴ

ማየት እወዳለሁ ተከብሮ እምነቴ

የነብዩ አደራ የጀነቴ  መሪ

እንድትሆን ፈለኩ የተውሂድ ተጣሪ

ከአጥናፍ እስከ አጥናፍ ተውሂድ አስከባሪ

ያለ ተውሂድ ጉዞ ከእሳት ላያድን

ስለ ቅርንጫፎች በከንቱ መባዘን

አልመኝለትም ይሄን ለወንድሜ

ከመግቢያየ እዳልኩት ከላይ አስቀድሜ

የጥመት ሰባኪ በበዛበት አለም

በተውሂድ  ላይ ፅና በርታ ወንድም አለም

منقولhttps://t.me/MENHAJSElEFlYA

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

قَالْ أحَد السَلفْ:

مَا أجِملُ أنْ تَكونُ المَرأةُُ طَالبةً للعَلمِ، نَاشَرةً للخَيرِ، عَارفةً للسُنةَ..!🌸

▪ከቀደምቶቹ አንዱ፡-እንድህ አለ

ለሴት ልጅ እውቀትን ፈላጊ፣ መልካም ነገርን ፈላጊ፣ የሱና ሊቅ መሆን እንዴት ያምራል..

♻️አሏህ በተውሒድ ላይ አፅንቶ በሱና አስጊጦ በመልካም ነገር ተሽቀዳዳሚ እንስቶች ያድርገን ያረብ🤲

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከሴቶች ከሚያስጠሉኝ ዉስጥ  ሰዉ ሰራሽ ዉበት ይዘዉ  የሚኩራሩ  ከነሱ በላይ ቆንጆ የሌለ የሚመስላቸዉ በቃ የሌለ  የሚከመሩ ናቸዉ።  በዉሀ  ለሚለቅ ዉበት ባትኮፈሱ  ጥሩ ነዉ እሺ።

ጀግና ሴት ጌታዋ በሰጣት ዉበት የምትብቃቃ ለዘመኑ አርትፊሻል ኮተት ቦታ የማትሰጥ ነች።

=

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🥀ንጥቄ ባልሄድም ብዙም ባልማርም

🌷ከጠራኝ ሁሉ ጋር አልቀላቀልም

🥀ጥልቅ እውቀት ባይኖረኝ ፈን ባልጨርስም

🌹ግን በመንሄጄ ላይ አልደራደርም

🌷ጩህት ስለበዛ እውነት ነው አልልም

🌹እኔ ሀቅን እጅ ሰውን አልከተልም

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group