UMMA TOKEN INVESTOR

Ajiba Issa shared a
Translation is not possible.

በደንብ እናስብበት፤ ነገሩ ይብላላ‼

========================

✍ ስለ ኢስላማዊ ባንኮች የጀመርነውን ጉዳይ የሆነ ነገር ላይ ሳንደርስ በቀላል አንተወውም፤ ኢንሻ አላህ። ከትናንት ጀምሮ ያነሳችኋቸው 500+ ኮየሽነሪ ሃሳቦች ለብዙ ሪሰርች በቂና መነሻ መሆን ይችላሉ።

ከቻልንና አላህ ካገዘን እስከ መፍትሄውና ለውጥ እስኪመጣ ድረስ አብረን እንጓዛለን። ያ ባይሆን እንኳ ያለውን ነገር አውቀነው በይደር እናስቀምጠዋለን።

ኢስላማዊ ባንኮች ላይ ካነሳነው ነጥብ ባሻገር፤ ወለድ አልባ ተብሎ በወለድ ባንኮች መስኮት  በኩል በመቶ ቢሊዮኖች ስላለው የሙስሊሙ ገንዘብም እናወራለን።

ይህ ገንዘብ ቀስ በቀስ ወደ ኢስላማዊ ባንኮች እስኪዛመት ድረስ እዛው ባለበት ሆኖም በስም ብቻ ሳይሆን በተጨባጭም ከወለድ ነፃ መሆኑ መረጋገጥ አለበት።

ከሙስሊሙ የወለድ ነፃ በሚል መስኮት ተቀብሎ ለሌላው አካል በወለድ ማበደር ማክተም አለበት። ከሙስሊሙ የተቀበሉት ከሌላው ጋር ሳይቀላቀል ብድር ለፈለገ ሙስሊም ብቻ መሰጠት አለበት። ከተቀላቀለ'ማ ምኑን ከወለድ ነፃ ሆነው!

ዝም ብሎ በመስኮት ብቻ መከፋፈሉ አያዋጣም። ይሄ ሳይኮ ነው። አንዳንድ ካፌዎች ላይ ስጋ ወጡን አንድ ላይ ከሠሩ በኋላ የሙስሊም ለብቻ፣ የክርስቲያን ለብቻ ብለው መቀመጫውን ለያይተው በተለያዬ ድስት ወጡን ቀንሰው ያቀርባሉ። ተመጋቢው የእውነትም የተለያዬ መስሎት በሰላም ይበላል። ከጀርባ ያለው እውነታ ግን ሁለቱም ወጦች በአንድ በርሜል ውስጥ የተሰሩ ናቸው። ይህ በባንኮችም ጋ መቅረት አለበት።

ከዚህ በተጨማሪም ጥራቱ ከተረጋገጠ በኋላ ኢስላማዊ የሚል ስም እስከሰጡት ድረስ ዘካ በአግባቡ የማውጣት ግዴታ አለባቸው። ለምሳሌ ከተቀማጭ ካፒታል ገንዘብ ከወጣ የሲቢኢ ኑሩ 100 ቢሊዮን ብር 2.5 ቢሊዮን ብር ዘካ ነበረበት። አስቡት! ይህ ብር የስንት በየመንገዱ ላይ የሚለምኑና በቤታቸው ችግራቸውን አፍነው የያዙ ሚስኪኖችን፣ ለአስቤዛ የሚቸገሩ ዐሊሞቻችንን፣ መታከሚያ ላጡ ወንድም እህቶች ቀዳዳ እንደሚሸፍን። ለ100,000 ሚስኪኖች በነፍስ ወከፍ 25,000 ብር ይደርሳቸው ነበር። ዘካ'ኮ ሐቃቸው ነው።

ይህን ሃሳብ በደንብ እናሙቀው፤ አስቡበት። እስካሁን ስለ ችግሮች አንስተናል። ቀጣይ ስለ መፍትሄው እናወራለን።

በትንሹ ለአንድ ሳምንት የሚዘልቅ፤ ከዚህ ውጭ ሌላ አጀንዳ ጣልቃ የማይገባበት የተቀናጀና የተናበበ ሁሉም ባለው አካውንት ሁሉ የሚዘምትበት የማኅበራዊ ሚዲያና ከተቻለም ሜይንስትሪሞቹን ጨምረን የሞቀ ዘመቻ ከፍተን፣ አካውንት ከማስከፈትና ሼር ከማሻሻጥ ጀምሮ፤ ከታዋቂ ይልቅ አዋቂና ልምድ ያለው የአመራር ሪፎርም እስከማምጣት ጭምር ድረስ፤ ከልብ በቀናነት ተናበን ብንሠራበትና እነዚያኞቹ ባንኮችም ላይ መጅሊስን ጨምሮ ራሱን የቻለ በኢኮኖሚውም፣ በፋይናንሱም፣ እንደ ጥቅል በአካዳሚው፣ በሸሪዓውም ክህሎቱ ያለው ቲም ተዋቅሮ ጫና መፍጠር መቻል አለበት።

ምን ትላላችሁ⁉️

||

t.me/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ajiba Issa shared a
Translation is not possible.

6 views

አስቸኳይ መረጃ‼

=============

(ለሁሉም ይሰራጭ!)

||

✍ «ፕሮፌሰር ኢያሱ ኢሊያስ በተባለ የፓርላማ አባል አስተባባሪነት ህጋዊ የመስጂድ ካርታ እና የግንባታ ፍቃድ ያለው የመስጂድ ቦታ ግንባታ እንዳይደረግ ያለምንም ህጋዊ ምክንያት ታገደ ።

በኮልፌ ቀራኒዮ ክ/ከተማ ወረዳ 5 አግራዉ  በሚል ስያሜ የሚታወቀው መስጂድ በትላንትናው እለት ግዚያዊ የመስጂድ  አጥር ግንባታ ለማድረግ እንቅስቃሴ በሚደረግበት ወቅት የወረዳው አመራሮች ከከንቲብ ጽ/ቤት ተደውሎልናል በሚል  ግንባታው እንዲቆም አድርገዋል ።

ያለ ህግ አግባብ እንዲታገድ ስለተደረገበት ሁኔታ የአዲስ አበባ ከተማ ከንቲባ ጽ/ቤት መረጃ ሲጠይቁ የአከባቢው ማህበረሰብ ቦታው ላይ መስጂድ እንዳይገነባ ፒትሽን ፈርሞ ስላስገባ ነው ካርታውን አምክነን ሌላ ተለዋጭ ቦታ እንሰጣቹሃለን የሚል ምላሽ ተሰጥቷል ።

ፕሮፌሰር እያሱ የተባለው የፓርላማ አባል መኖሪያ ቤቱ  ከመስጂዱ አጠገብ ሲሆን « እኔ እዚህ እያለው  በፍፁም አጠገቤ መስጂድ አይሰራም ‼ » በሚል በተለያየ ግዜ በአከባቢው ሙስሊሞች ላይ እንደሚዝትና በአከባቢው ላይ የሚገኙ ከ 90 የማይበልጡ የሌላ እምነት ተከታዮችን አስተባብረው ፒትሽን ማስገባቱን ለማወቅ ተችሏል  ።

ያለምንም የህግ አግባብ የመስጂዱ ግንባታ በመታገዱ ማህበረሰቡ በጊዚያዊነት የመስጂዱ ቅጥር ግቢ ውስጥ ድንኻን በመወጠር ሰላቱን በማከናወን ላይ ይገኛል።»

መላው ህዝበ ሙስሊም በነገው ዕለት ዘነበ ወርቅ አካባቢ 72 ባጃጅ ተራ አግራው ሰፈር በመገኘት የጁሙዓህ ሶላትን በህብረት በመስገድ መስጂዱን እንዲያስከብር ጥሪ ተላልፏል።

ሁሉም ሼር በማድረግ ላልሰማ ያሰማ።

መልዕክቱን ለሁሉም በማድረስ መስጅዳችንን እናስጠብቅ።

||

t.me/MuradTadesse

fb.com/MuradTadesseOfficial

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Ajiba Issa shared a
Translation is not possible.

#ቁርአንን ከመቅራት ስንታክት 👆ይሄን እናስታውስ

➡️በአንድ ጁዝእ ብቻ 100,000 ሺ

የሚሆን አጅር አለን

➡️በአንድ ሰፍሀ(ገፅ) ብቻ ደግሞ

5,000 የሚሆን አጅር

➡️አንዴ ሙሉውን ስናኸትም ደግሞ

3000,000 አጅር ይኖረናል

✅ለሚፈልገው ደግም አላህ ከዚህም

በላይ ያነባብርለታል።

በቃ ምን አለፋቹ ከቁርአን ጋር መኖር ትርፍ እንጂ ኪሳራ ❌❌❌❌ በፍፁም

✨✨✨✨✨الله أكبر🌟🌟🌟🌟🌟

Send as a message
Share on my page
Share in the group