UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
1
Translation is not possible.

በአላህ ስም ያ ሙጃሂዶችን አሸናፊ ሊያደርጋቸው ለራሱ ቃል በገባው ጌታ ! ያ እርሱ " ሙእሚኖችን መርዳት በእኛ ላይ ሀቅ ሆነ !" ብሎ በራሱ በማለው አሸናፊው ጌታ ስም ! የአላህ ሶላትና ሰላምም በሙጃሂዱና ሸሂዱ ውዱ ነብያችን ላይ ይውረድ - ይልና ይጀምራል በአንደበተ ርቱኡ በአቡኡበይዳ የሚነገረው የዛሬው የሀማስ መግለጫ

ከሀማስ የተሰጠ መግለጫ !

፨ ሙጃሂዶቻችን ጦርነቱ ከተጀመረበት ጀምሮ እስከዛሬዋ 48ኛ ቀን ድረስ በፅናት ጠላትን እየተፋለሙ ይገኛሉ ።

፨ እስራኤል ጦሯን ወደ ጋዛ ካስገባች ጀምሮ እስካሁን ድረስ 335 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎቿን ማጥቃት ችለናል !

፨ ባለፉት 72 ሰአታት ብቻ 33 የፅዮናዊቷን ታንክና ወታደራዊ ተሽከርካሪ አጥቅተናል !

፨ ባለፉት ሶስት ቀናት ሙጃሂዶቻችን ልዩ ኦፕሬሽን ሲያካሂዱ ቆይተዋል ። በዚህም በርካታ የወራሪዋን ወታደሮች መደምሰስ ችለናል !

፨ አንዱ ሙጃሂዳችን ብቻውን በአልረንቲሲ ሆስፓል በምስራቅ አቅጣጫ በፈፀመው ጀብዱ 8 የፂዮናዊቷን ወታደሮች ገድሎ አቁስሏል !

፨ ሙጃሂዶቻችን የነፃነት ወዳድ ህዝቦች ሁሉ ኩራት ሆነዋል !

፨ ጠላታችን ያደረስንባትን ኪሳራ ደብቃ ትንሹን ብቻ ነው እያሳወቀች ያለቺው ። እያደረስንባቸው ያለው ከፍትኛ ውድመትና ኪሳራ ጦርነቱን  እንዳልተዘጋጁበት ማሳያ ነው ። ጠላት የደረሰበትን ኪሳራ እንደደበቀም ቀጥሏል !

፨ የየመን ወንድሞቻችን የመልክአምድር ርቀትን እና ድንበርን ሰብረው ከጎናችን ተሰልፈዋል ። ለየመን ህዝብ ለሊባኖስ ህዝብ ምስጋናችንን እናቀርባለን ! ሁሉም ትግላችንን እንዲቀላቀልም ጥሪያችንን እናቀርባለን ! የዮርዳኖስ ወንድሞቻችንንም ትግላችንን ይቀላቀሉን ዘንዳ እንጋብዛቸዋለን !

እኛ ከህዝባችን ለህዝባችንም ነን ! መንገዳችን ወይ ትግል ወይንም ሸሂድነት ብቻ ነው ። በርግጥም ከመከራ በሗላ ምቾት አለ !የአላህም እርዳታ በርግጥ ቅርብ ነው ! ለክብራችን ለድናችን ለምድራችን እየተዋጋን ወይ ሸሂድነትን አልያም ድልን እንጎናፀፋለን - ይላል በአቡኡበይዳ የተሰጠው መግለጫ !

በርግጥም አላህ ሙጃሂዶቹን አሸናፊ ሊያደርጋቸው ቃል ገብቷል !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የጋዛ ሴቶች ጉዳይ ሒጃብ የማውለቅ ቢሆን ኖሮ አውሮፓዊያን የጦር መርከቦቻቸውን ይልኩላቸው ነበር። የጋዛ ወንዶች ጉዳይ የግብረሰዶማዊነት ጉዳይ ቢሆን ኖሮ አሜሪካ የአውሮፕላን ተሸካሚዎችን ትልክላቸው ነበር። የጋዛ ህጻናት ጉዳይ ጾታ የመቀየር ጉዳይ ቢሆን ኖሮ የተባበሩት መንግስታት በአንድ ድምፅ ያለቅስላቸው ነበር። ነገር ግን ጉዳዩ የእምነት እና የክህደት ሆነ። እምነት ደግሞ «የቲም» ሲሆን ክህደት ግን ብዙ ቤተሰቦች አሉት።@moham.a

د. أدهم شرقاوي

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

የፈለገ ያህል ብትሳሳት/ብትወነጅል

ሰላት መስገድን አታቁም ፣ኢስቲግፋር ማድረግን አብዛ በአላህና በአንተ መካከል ያለውን በር በፍፁም እንዲዘጋ አትፍቀድለት።

๏ መቼም ቢሆን ከአላህ እዝነትም ተስፋ አትቁረጥ ።

{‏قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنفُسِهِمْ لا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ‏}‏

" በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና ፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና ፡፡"

[አዙመር 53]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

🚩 ❝የጋዛን ሕዝብ ከድተነዋል። የበለጠ ደፋር ልንሆን ይገባ ነበር። የበለጠ ድምጽ ልንሆናቸው የተገባ ነበር። አሁን ግን ይበቃል። ለጽዮናውያን ማስፈራሪያ ቦታ ልንሰጥ አይገባም። የ‐#ፍልስጤም ትግል የሰብዓዊ መብት፣ የነፃነትና የሰውነት ትግል ነው!❞

.

ዕውቁ እንግሊዛዊ ጋዜጠኛ ማት ኬናርድ

.

🇵🇸 #freepalestine #gazagenocide #apartheid #ቅኝግዛት

https://ummalife.com/anwarmedianetwork

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"ለጀርመኑ ክለብ ሜንዝ 05 የሚጫወተው ሆላንዳዊው የእግር ኳስ ተጫዋች አንዋር ኤል ጋዚ በማህበራዊ ሚዲያ ወራሪዋ እስራዔል በፈለስጢናዊያን ላይ እየፈፀመችው ያለውን ጥቃት በመቃወሙ ሜንዝ ኮንትራቱን ሰርዞ ከቡድኑ አሰናብቶታል‼

አንዋር ኤል ጋዚ ኮንትራቱ ተሰርዞ ስራውን ከጣ በኃላ በማህበራዊ ሚዲያ ለፍልስጤማዊያን ድጋፍ በማሳየቱ እንደማይፀፀት ተናግሯል‼"

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group