Translation is not possible.

በአላህ ስም ያ ሙጃሂዶችን አሸናፊ ሊያደርጋቸው ለራሱ ቃል በገባው ጌታ ! ያ እርሱ " ሙእሚኖችን መርዳት በእኛ ላይ ሀቅ ሆነ !" ብሎ በራሱ በማለው አሸናፊው ጌታ ስም ! የአላህ ሶላትና ሰላምም በሙጃሂዱና ሸሂዱ ውዱ ነብያችን ላይ ይውረድ - ይልና ይጀምራል በአንደበተ ርቱኡ በአቡኡበይዳ የሚነገረው የዛሬው የሀማስ መግለጫ

ከሀማስ የተሰጠ መግለጫ !

፨ ሙጃሂዶቻችን ጦርነቱ ከተጀመረበት ጀምሮ እስከዛሬዋ 48ኛ ቀን ድረስ በፅናት ጠላትን እየተፋለሙ ይገኛሉ ።

፨ እስራኤል ጦሯን ወደ ጋዛ ካስገባች ጀምሮ እስካሁን ድረስ 335 ወታደራዊ ተሽከርካሪዎቿን ማጥቃት ችለናል !

፨ ባለፉት 72 ሰአታት ብቻ 33 የፅዮናዊቷን ታንክና ወታደራዊ ተሽከርካሪ አጥቅተናል !

፨ ባለፉት ሶስት ቀናት ሙጃሂዶቻችን ልዩ ኦፕሬሽን ሲያካሂዱ ቆይተዋል ። በዚህም በርካታ የወራሪዋን ወታደሮች መደምሰስ ችለናል !

፨ አንዱ ሙጃሂዳችን ብቻውን በአልረንቲሲ ሆስፓል በምስራቅ አቅጣጫ በፈፀመው ጀብዱ 8 የፂዮናዊቷን ወታደሮች ገድሎ አቁስሏል !

፨ ሙጃሂዶቻችን የነፃነት ወዳድ ህዝቦች ሁሉ ኩራት ሆነዋል !

፨ ጠላታችን ያደረስንባትን ኪሳራ ደብቃ ትንሹን ብቻ ነው እያሳወቀች ያለቺው ። እያደረስንባቸው ያለው ከፍትኛ ውድመትና ኪሳራ ጦርነቱን  እንዳልተዘጋጁበት ማሳያ ነው ። ጠላት የደረሰበትን ኪሳራ እንደደበቀም ቀጥሏል !

፨ የየመን ወንድሞቻችን የመልክአምድር ርቀትን እና ድንበርን ሰብረው ከጎናችን ተሰልፈዋል ። ለየመን ህዝብ ለሊባኖስ ህዝብ ምስጋናችንን እናቀርባለን ! ሁሉም ትግላችንን እንዲቀላቀልም ጥሪያችንን እናቀርባለን ! የዮርዳኖስ ወንድሞቻችንንም ትግላችንን ይቀላቀሉን ዘንዳ እንጋብዛቸዋለን !

እኛ ከህዝባችን ለህዝባችንም ነን ! መንገዳችን ወይ ትግል ወይንም ሸሂድነት ብቻ ነው ። በርግጥም ከመከራ በሗላ ምቾት አለ !የአላህም እርዳታ በርግጥ ቅርብ ነው ! ለክብራችን ለድናችን ለምድራችን እየተዋጋን ወይ ሸሂድነትን አልያም ድልን እንጎናፀፋለን - ይላል በአቡኡበይዳ የተሰጠው መግለጫ !

በርግጥም አላህ ሙጃሂዶቹን አሸናፊ ሊያደርጋቸው ቃል ገብቷል !!!

Send as a message
Share on my page
Share in the group