UMMA TOKEN INVESTOR

Abu Zeyneb shared a

~የጠዋት ቁርስ..

ሰዎች ሸይኽ ኢብኑ ተይሚያን ጠዋት ጠዋት ሁሌም በመስገጃቸው ላይ ሆነው ጸሐይ እስክትወጣ ድረስ አላህን ሲያወሱ ያገኙዋቸው ነበር፡፡ ዚክር ያበዛሉ፡፡ አይደክሙም።፤ አይሰንፉም።፤ አይዘናጉም።

ምክንያቱን ሲጠይቋቸው ኢብኑ ተይሚያ እንዲህ በማለት ይመልሱ ነበር፦

“ ይህች ቁርሴ ናት፤ እሷን ካልቀመስኩ መነሳት አልችልም፤ አቅም ያንሰኛል፡፡”

.

⇛የቻልነዉን ያህል ዚክር እናድርግ፡፡ በትንሹም ቢሆን አላህን ከማውሳት ማዕድ እንቅመስ ለማለት ነው።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Zeyneb shared a

ሸይኽ ፈውዛን - አላህ ከክፉ ይጠብቃቸውና - ዒልም ፈላጊ ተማሪዎችን ሲመክሩ እንዲህ ይላሉ፦

▸ እውቀትን ከመፈለግ አትሰልች።አያያዝህ ትንሽ ቢሆን እንኳ እውቀትን ፈልግ። መልካም ስራ ከመስራት ጋር ሲሆን ትንሹም በረካ አለበት።

▸እውቀት ፍለጋ ላይ መቀጠል ያለጥርጥር ኸይር ነው። እውቀት ፍለጋ ዒባዳ ነው።እውቀት ፍለጋ ግዴታ ካልሆኑ ዒባዳዎች የበለጠ ነው።" [አልኢጃባቱል ሙሃማህ፡ 84]

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Zeyneb shared a
Translation is not possible.

የፈለገ ያህል ብትሳሳት/ብትወነጅል

ሰላት መስገድን አታቁም ፣ኢስቲግፋር ማድረግን አብዛ በአላህና በአንተ መካከል ያለውን በር በፍፁም እንዲዘጋ አትፍቀድለት።

๏ መቼም ቢሆን ከአላህ እዝነትም ተስፋ አትቁረጥ ።

{‏قُلْ يَا عِبَادِيَ الَّذِينَ أَسْرَفُوا عَلَى أَنفُسِهِمْ لا تَقْنَطُوا مِن رَّحْمَةِ اللَّهِ إِنَّ اللَّهَ يَغْفِرُ الذُّنُوبَ جَمِيعًا إِنَّهُ هُوَ الْغَفُورُ الرَّحِيمُ‏}‏

" በላቸው «እናንተ በነፍሶቻችሁ ላይ ድንበር ያለፋችሁ ባሮቼ ሆይ! ከአላህ እዝነት ተስፋ አትቁረጡ ፡፡ አላህ ኃጢኣቶችን በመላ ይምራልና ፡፡ እነሆ እርሱ መሓሪው አዛኙ ነውና ፡፡"

[አዙመር 53]

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Zeyneb shared a
Translation is not possible.

ከሞትክ በኋላ የዱንያ ሁኔታ ምን እንደሚመስል ማየት ከፈለክ ፣ በሞት የቀደሙህ ሰዎች ዱንያን ተሰናብተው ከሄዱ በኋላ ያለውን ሁኔታ ተመልከት።

አንድ ሰው በሞት የተለዩ ወዳጆቹን እንዴት እንደሚረሳ በደንብ ካስተዋልክ ምርጡ ወዳጅህ ከሞትክ በኋላ ሊረሳህ እንደሚችል ወይም ዱንያ አንተን ከማስታወስ ቢዚ እንደምታደርገው እርግጠኛ ትሆናለህ። 

አንተን በፍጹም የማይረሳህ ብቸኛው አካል አላህ በመሆኑ ሕይወትህን በሙሉ ለሱ አሳልፈህ ሥጥ። መቼም ቢሆን የማይጠፋው ብቸኛው አካል እሱ ነውና ከእሱ ጋር ያለህን ግንኙነት አሳምር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Abu Zeyneb shared a
Translation is not possible.

5 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group