Mohammed Ali Profile Picture
UMMA TOKEN INVESTOR

Mohammed Ali shared a
Translation is not possible.

"ለጀርመኑ ክለብ ሜንዝ 05 የሚጫወተው ሆላንዳዊው የእግር ኳስ ተጫዋች አንዋር ኤል ጋዚ በማህበራዊ ሚዲያ ወራሪዋ እስራዔል በፈለስጢናዊያን ላይ እየፈፀመችው ያለውን ጥቃት በመቃወሙ ሜንዝ ኮንትራቱን ሰርዞ ከቡድኑ አሰናብቶታል‼

አንዋር ኤል ጋዚ ኮንትራቱ ተሰርዞ ስራውን ከጣ በኃላ በማህበራዊ ሚዲያ ለፍልስጤማዊያን ድጋፍ በማሳየቱ እንደማይፀፀት ተናግሯል‼"

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Ali shared a
Translation is not possible.

ልዩ የሴቶች መድረክ በኡስማን ኢብኑ አፋን(ሸይኽ ደሊል) መስጂድ

እሁድ ጥቅም 25/2016

ከጠዋቱ 3 ሰዓት ጀምሮ

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Ali shared a
7 month Translate
Translation is not possible.

በእስራኤል ላይ ከፍተኛ ጉዳት...

የእስራኤል የአደጋ ጊዜ ሚኒስተር ጋንትዝ፡ ከጦርነቱ የሚነሱት ምስሎች በጣም ያማል የጊቫት ወታደሮች ሲወድቁ ስናይ እንባችን ይረግፋል ሲል ተደምጠዋል፡፡

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Ali shared a
Translation is not possible.

እስራኤል በጋዛ የምድር ጥቃት ከጀመረች ወዲህ 18 የእስራኤል ወታደሮች ተገድለዋል ተባለ

የእስራኤል ጦር በሰሜን ጋዛ በተካሄደው ጦርነት አንድ ሻለቃ አዛዥ መገደሉን ይፋ አድርጓል።የእስራኤል ጦር 53ኛ ሻለቃ አዛዥ ሌተና ኮሎኔል ሳልማን ሃባካ የምድር ውጊያው ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ የተገደሉት ከፍተኛ መኮንን እንደሆኑ ይታመናል። ይህም እስራኤል ወታደራዊ ጥቃትን በጋዛ ቀጠና ካሰፋች በኋላ የተገደሉትን ወታደሮች ቁጥር ወደ 18 ከፍ ያደርገዋል።

በጦርነቱ ወቅት ሌሎች አራት ወታደሮች ክፉኛ ቆስለዋል ሲል ሰራዊቱ ገልጿል። የጋዛ የጤና ሚኒስቴር በበኩሉ ባወጣው መግለጫ 9 ሺ 61 ፍልስጥኤማውያን ህይወታቸው አልፏል።ከነዚህ መካከል 3 ሺ 7 መቶ 60 ያህሉ ህፃናት ናቸው።የፍልስጤም የጤና ባለስልጣናት በበኩላቸው የእስራኤል ወታደሮች በሰሜናዊ ዌስት ባንክ ቃልኪሊያ አንድ ፍልስጤማዊ ሲገደሉ ሁለቱን መቁሰላቸውን ይፋ አድርጓል።

የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ዳንኤል ሃጋሪ በሰሜን ጋዛ ጦርነቱ ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ12,000 በላይ ኢላማዎች ላይ ጥቃት ደርሶባቸዋል ሲሉ ተናግረዋል። የእስራኤል ጦር አንድ ሰው አልባ አውሮፕላን ከሊባኖስ በተተኮሰበት ቅፅበህ ከምድር ወደ አየር በሚሳኤል መመታቱን አረጋግጧል።

ግብፅ ባወጣችው መግለጫ ወደ 7,000 የሚጠጉ የውጭ አገር ዜጎችን እና ጥምር ዜጎቹን ከጋዛ ለማስወጣት እንደምትረዳ ተናግራለች። የእስራኤል የቀድሞ የብሄራዊ ደህንነት አማካሪ የዲፕሎማሲያዊ ጫና እየጨመረ በሄደ ቁጥር የሀገሪቱ ውሳኔ ሰጪዎች በጋዛ ውስጥ ቀስ በቀስ ለመራመድ የበለጠ ጥንቃቄ ማድረግ አለባቸው ብለዋል ።

በስምኦን ደረጄ

#ዳጉ_ጆርናል #palestine #غزة #فلسطين #freepalestine #غزة_تحت_القصف #غزة_الآن #عاجل #فلسطين_حرة #gazaunderattack

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Mohammed Ali shared a
Translation is not possible.

የወራሪዋ ጦር እግረኛ ወታደሮቹን ወደ ፊት ማራመዳ እጅግ አዳጋች ሆኖበታል እየቀመሷት ነው።

12 views
Send as a message
Share on my page
Share in the group