UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

" ከምድርም ውስጥ ከምድርም በላይ በፍርስራሾችም ሆነን ሴንቲሜትር በሴንቲሜትር እየተፋለምን ነው "

ይላል የአሁኑ የሀማስ ቃል አቀባይ የአቡ ኡበይዳ መግለጫ !

ይህ የሙጃሂዶቹ ወግ ነው ። እነርሱ ሲያወጉ ወጋቸው ከምድር ይከብዳል ልባቸው እንደዚያ ነውና ! በእሳት ውስጥ ሆነው እሳት የማይፈሩ ፤ የመሳሪያ ዝናብ እየዘነበባቸው በዝናቡ ውስጥ ጠላትን እያሳደዱ የሚያጋዩት እነርሱ ፍረሀት የት እንዳለ እንኳ አያውቁም !

በዚህች 48 ሰአት ውስጥ 160 የእስራኤል ታንኮችንና ወታደራዊ ተሽከርካሪዎችን ሙሉ በሙሉና በከፊል ማውደም የቻሉት እነርሱ ትንግርት ናቸው ! ተነግረው የማያልቁ ትንግርተኞች ! ቃላት ሰነጣጥቀህ ብትገጣጥም የማትገልፃቸው ጀብደኞች !

በ 160 ታንክና ተሽከርካሪ ውስጥ ስንት አረመኔ ደም ጠጭ የወራሪዋ ሀገር ወታደር አብሮ ሊደመሰስ እንደሚችል አስቡት !

እስራኤል ሰቅጣጭ የአየር ድብደባ ባደረገች ቁጥር ከፍተኛ ምት እየተመታች እንደሆነ እወቁት ። የእስራኤል ታንኮች ተቸግረዋል ። ከመሬት ውስጥ ሆነው የሚጠብቋቸው የሙጃሂዶች በትር እያረፈባቸው እየተበታተኑ ነውና ። ስለዚህ ያው እስራኤል ዋነኛ መምቻዋ የአሜሪካ ጦርጄቶች ናቸው ።

ትንቅንቁ ቀጥሏል !

በሀቅና በባጢል መካከል የሚደረገው ጦርነት ተፋፍሞ ቀጥሏል !

የዳውድና የጃሉት ጦርነት !

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
6 month Translate - Youtube
Translation is not possible.

ኢየሱስ ድንግል ማርያም ማኅፀን ውስጥ ከመፈጠሩ በፊት "ነበረ" ብለው ድምዳሜ ላይ ያደረሳቸውን ጥቅሳት ዳሰሳ አርገናል። ያድምጡ ያስደምጡ፦ https://youtu.be/UY98XH1DKP8?si=aOv0_AEYOG4jMi_k

ሙሥሊም ወንድሞቼ እና እኅቶቼ መልእክቱ ተደራሽነት እንዲኖረው ላይክ፣ ኮሜንት፣ ሼር እና ሰብስክራይብ በማድረግ የአጅሩ ተካፋይ እንሁን። ወጀዛኩሙላህ ኸይራ!

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

#እርሱ ወራቶቹን ዞሮ ወሩን ጠብቆ እንደሚመጣ እርግጠኛ ሆነን እናውቃለን!(رمضان)

እኛ ግን እዛ ወር ለመድረስ አናውቅም እርግጠኛም አይደለንم!

رمضان

ሊገባ 👉4ወር ከ3/ከ2ቀን ነው የቀረው!

አላህ አድርሶ በመልካም እርሱ በሚወደው ዒባዳ ከሚያሳልፉት ይበለን!!!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከዛሬው ጉባኤ የወጣ የጋራ ስምምነት መግለጫ!

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ያለውን የእብደት ጦርነት ለማስቆም ታሪካዊ፣ ልዩ እና ቆራጥ ውሳኔ ወስዷል።

🔴 በጋዛ ሰርጥ ላይ ለ17 አመታት የቆየውን ከበባ ለማንሳት ውሳኔ ሰጥቷል።

🔴 የራፋህ ድንበርን በቋሚነት በመክፈት፣ ለነዳጅ፣ ለእርዳታ እና ለህክምና ቁሳቁሶች ምቹ መተላለፊያ እንዲሆን ተወስኗል።

🔴 የጋዛ ሰርጥ መልሶ ግንባታን የሚያግዝ ፈንድ የጋራ ጥምረት በአስቸኳይ በማቋቋም ከ41 ሺህ በላይ ሙሉ በሙሉ የወደመ መኖሪያ ቤቶችን እንዲሁም ከ222 ሺህ በላይ በከፊል የወደሙ መኖሪያ ቤቶችን የመንግስት መስሪያ ቤቶችን፣ መስጊዶችን፣ ቤተክርስትያኖችን፣ ትምህርት ቤቶችን ዳግም ለመገንባት የወሰነ ሲሆን ይህን የፈፀሙ የጦር ወንጀለኞችን ለፍርድ ለማቅረብ እና ለአለም አቀፍ ፍርድ ቤቶች እና ለሚመለከታቸው ፍርድ ቤቶች ለማቅረብ የአረብ እስላማዊ የህግ አካል ለማቋቋም ተወስኗል።

🔴 የወራሪዋ አምባሳደሮች ከአረብ እና ሁሉም እስላማዊ ሀገራት ማባረር ፣የሀገራቸውን አምባሳደሮች በመጥራት እየተፈጸመ ላለው ወንጀል እና እልቂት ምላሽ እና ይህንን ወራሪ ሙሉ በሙሉ ቦይኮት ለማድረግ ተወስኗል።

🔴 ወራሪውን ከፍልስጤም ግዛት ማባረር፣ ወረራውን ማስቆም እና እየሩሳሌም ዋና ከተማዋ በማድረግ የፍልስጤም ሀገርን ለመመስረት ስምምነት ላር ተደርሷል።

የሙሐመድ ትውልድ From Ultra palestine

#palestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group