UMMA TOKEN INVESTOR

Hakkımda

ሱረቱ አል-አንቢያ - 108) «ያ ወደኔ የሚወረደው አምላካችሁ አንድ አምላክ ብቻ ነው

Çeviri imkansız.
"የአብርሃሙ ሥላሴ" በሚል ርእስ ዙሪያ ዳሰሳ እና ሐተታ አድርገናልና ትምህርቱን በጥሞና እና በቅጡ ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/GMhX99TrVJI?si=eeVZkONW3y3GIzvW
 
ያዳመጣችሁ ሼር በማድረግ ሠበቡል ሂዳያህ ይሁኑ!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
"እንፍጠር" በሚል ትምህርት ተለቋል። ፈጣሪ “እንፍጠር” ሲል ምን ማለት ነው? "እንፍጠር" ያለው ማን ነው? "እንፍጠር" ያለው ለእነማን ነው? በዚህ ዙሪያ ዳሰሳ አድርገናልና ትምህርቱን በጥሞና እና በቅጡ ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/EJA9f_jrPwE?si=ut1YQ8G7a4DatjVc
 
ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
"አሐዱ አምላክ" በሚል ትምህርት ተለቋል። “አሐዱ” ማለት “አንድ”one" ማለት ሲሆን "አሐዱ አምላክ" ማለት "አንድ አምላክ" ማለት ነው። ትምህርቱን በጥሞና እና በቅጡ ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/n_udDT19JKw?si=hcuRn6zz-EtfEOou
 
ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
ኢየሱስ የባሕርይ ልጅ አይደለም! በሚል ክፍል አንድ ትምህርት ተለቋል። ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/uMWBkbcbR64?si=GdAwgw3qxfr7OZfA
 
ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!
1 görüntüleme
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş
Çeviri imkansız.
እኛ ሙሥሊሞች ክርስቲያኖችን፦ ኢየሱስ "እኔ አምላክ ነኝ፥ አምልኩኝ" ያለበት ጥቅስ ስጡን ስንላቸው እነርሱ፦ "ኢየሱስ አልፋ እና ዖሜጋ ነኝ" ብሏል ብለው ይመልሳሉ፥ እውን "አልፋ እና ዖሜጋ ነኝ" የሚለው ማን ነው? ኢየሱስ ወይስ የኢየሱስ አምላክ? ያድምጡና ያስደምጡ፦ https://youtu.be/U0JrbUdiW2Y?si=zh10yRilGdpxDPgb
 
ሌሎቻችሁ ሼር አርጉት!
Mesaj olarak gönder
Sayfamda paylaş
Grupta paylaş