UMMA TOKEN INVESTOR

A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

ኢብኑል_ቀዪም ረሒመሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ብረት ጥቅም ላይ ካልዋለ በዝገት እንደሚሸፈነው ሁሉ ልብም አሏህን ከመውደድ፣ እሱን ለመገናኘት ከመናፈቅና እሱን ከማውሳት ያገለለ ከሆነ ገዳይና አጥፊ በሆነው መሀይምነት ይሸፈናል።»

📚 ۞ روضــة المحـبـــيـن【1/327】۞

Send as a message
Share on my page
Share in the group
A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

🔰 ያለ ምላሽ

የሳር ድርቆሽ ውስጥ መርፌ (💉) የመፈለግን ያህል ከባድ ነገር የለም፤ ነገር ግን ከውስጣችን ፍላጎት ካለንና ጥረት ካደረግን በሳር ድርቆሽ ውስጥ እኳን ቢሆን መርፌውን እናገኘዋለን።

አንድ ነገርም ጠንቅቀን እናውቃለን መርፌውን በምንፈልግ ወቅት መርፌው ሊጎዳን እንደ ሚችል። ይህ ሁሉ ሆኖም ተባብረን፣ ከውስጣችን ፍላጎት ኖሮና ጥረት ከታከለበት መርፌው ሳይጎዳንም ልናገኘው እንችላለን።

ይህን የምናውቀው መርፌውን በሳር ድርቆሽ ውስጥ እናገኘዋለን ብለን በሙሉ እምነት ስንፈልግ ብቻ ነው።

የትኛውም ነገር ጥረት ይጠይቃል።

➻ይህ ጥረታችን ብዙ የሆኑ እኛን ሊፈታተኑን የሚችሉ እንቅፋቶችም ሊኖሩት ይችላሉ ነገር ግን ጥረታችን ከጧጧፍነውና ብዙ ሆነን በአንድነት ከተባበርን ምንም ያህል የህይወት ጉዞአችን ከገለባው ያልተለየ እንክርዳድ ቢበዛበት፤ አብሮነታችንና ቅንነታችን እነዚህን እንቅፋቶች የመቋቋም ኃይል ይኖረዋል።

ጠንካሮች ሆነን በአንድነት እንዲሳካልን የፈለግን እንደሆነ ብዙ ጥንካሬን የሚሹ ጥረቶችን ማድረግ ይኖርብናል።

➻ ጥንካሬን ከሚሹ ሲታዩ ግን ቀላል ከሚመስሉ ነገሮች ብንጀምር......

ያለ ምላሽ ማፍቀርን

ያለ ምላሽ ደግ መሆንን

ያለ ምላሽ ሰዎችን ማገዝና መርዳትን

ያለ ምላሽ ማገልገልን

ያለ ምላሽ ሰዎችን ማክበር

ያለ ምላሽ ሰዎችን መውደድን ልማዳችንና ማንነታችን ማድረግ‼️

አዎ እንደ መልካም ስራ ጥንካሬን የሚፈትን ምን ነገር አለ?

-  እየተጠሉ መወደድ፤

- እየተዋረዱ ክብር መስጠት፤

- በጥላቻ መንፈስ እየታዩ ፍቅርን መስጠት

- እየተገፉ አለሁኝ ማለት፤ ጠንካራ ማንነትን ይጠይቃል። ይህ ጠንካራ ማንነት ደግሞ ከየትም አይመጣም ከኛው ድግግሞሽ ያለበት ሙከራና ጥረት ነው።

⛔ ትዕግስትን አንደ ፍርሃት፣

⛔  ይቅር ባይነት እንደ ውርደት፣

⛔  አክብሮት እንደ ማስመሰል የሚቆጥሩ ሰዎች ብዙ ናቸውና የነሱን ተቃውሞ፣ ዛቻና ትችት የሚችል አቅም መገንባት ይኖርብናል። ይህ አቅም ደግሞ የሚመጣው ምንንም ነገር ያለ ምላሽ ስናደርግ፤ ድርቆሽ ላይ መርፌ የመፈለግን ያህል ከባድ ነገሮችን በአንድነት ስንደፍር ነው!!

በረሻድ ኢብኑ ሙዘሚል

tiktok.com/@sharpswords1

https://t.me/SharpSwords1

www.youtube.com/@SharpSwords1

Instagram.com/sharp_swords1

https://ummalife.com/ReshadMuzemil

Send as a message
Share on my page
Share in the group
A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

#ሰበር

የአል-ቃሲም ብርጌድ ቃል አቀባይ፡- ቀላል እና ፈጣን የበቀል እርምጃ በመውሰድ ትግላችንን ውጤታማ እናደርጋለን::

የአልቃሲም ብርጌድ ቃል አቀባይ፡- ጠላት የመሬት ጥቃት ከጀመረበት ጊዜ አንስቶ ከ160 በላይ የጽዮናውያን ወታደራዊ ተሽከርካሪዎች አጠቃላይ ወይም ከፊል ውድመት እንደደረሰበት በማስረጃ ለማረጋገጥ እንወዳለን።

የአልቃሲም ብርጌድ ቃል አቀባይ፡- በእኛ ሙጃሂዶች የተከፈለው ታላቅ መስዋዕትነት ለቀጣይ ድል መንደርደሪያ ነው።

#freepalestine

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
A mejid Sadik shared a
Translation is not possible.

እስላማዊ ተቃውሞ ሂዝቦላ ሊባኖስ ያወጣው መግለጫ፡-

በአላህ ስም እጅግ በጣም ሩኅሩህ በጣም አዛኝ በሆነው።

"ለነዚያ ለተጋደሉት ስለተበደሉ ተፈቅዶላቸዋል። አላህም በእነርሱ ላይ በእርግጥ ቻይ ነው።"

ሁሉን ቻይ አምላክን እመን።

በጋዛ ሰርጥ ውስጥ የሚገኙትን የፍልስጤም ወገኖቻችንን ለመደገፍ እና በጀግንነት እና በክብር ተቃውሟቸውን ለመደገፍ የኢስላሚክ ተቃውሞ ሙጃሂዲን አርብ 11/10/2023 ከምሽቱ 15፡25 ላይ በሽቱላ ጫካ ውስጥ የጽዮናዊ እግረኛ ቡድንን ኢላማ አድርጓል። በተመሩ ሚሳኤሎች እና ቀጥተኛ ጥቃቶችን አስከትሏል። እ.ኤ.አ

"ድልም አሸናፊው ጥበበኛው ከአላህ ዘንድ ብቻ ነው።"

አርብ 11-10-2023 ዓ.ም

25 ረቢ' አል-ታኒ 1445 ሂጅራ

Send as a message
Share on my page
Share in the group