UMMA TOKEN INVESTOR

Followings
0
No followings
Translation is not possible.

Africa Tv መዝናኛ

October

·

በዚህ ሰሞን መደሰት እንደክህደት ይሰማን ጀምሯል። ከአልጋችን መተኛትም ክህደት መስሎ ይታየናል። መሳቅ እንኳ ይከብደናል፣ እነሱ አዝነው ሳለ የኛ መሳቅ ትልቅ ክህደት ሆኖብናል።

በዚህ ሰሞን በምንም ጉዳይ መደሰት በእነሱ ሀዘን ላይ ክህደት እንደመፈፀም ይሰማናል። ምንም ማድረግ ካለመቻላችን የተነሳ በህይወት መኖራችን ያሳፍረናል። ‹‹እንዴት አደርክ?›› ለሚለው ጥያቄ ምላሽ አጥተናል።

አዎን! እምነት ያስተሳሰረን ወገኖቻችን ጎድለውብናል። ኢላህ ቃልህን ምትሞላ ነህ'ና ቃል የገባህልንን ድል አሳየን!

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fuad Rahmeto shared a
Translation is not possible.

"ሀማስ አሸባሪ ቡድን ሳይሆን ትውልድ አገራቸውን ከወራሪ የሚከላከሉ የተዋጊዎች ስብስብ ነው"

የቱርኩ ፕሬዝዳንት ረጀብ ጠይብ ኤርዶጋን

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fuad Rahmeto shared a
Translation is not possible.

▫️«ይህን ታውቁ ኖሯል⁉️»

✍ ብዙ ጊዜ ስለ መስጅደ-ል-አቅሷ በሚዲያ ሲዘገብ አብሮ የሚያያዘው ፎቶ በቢጫ የተከበበው ነው። አብዛኛው ሙስሊምም ትክክለኛው የመስጅደ-ል-አቅሷ ምስል ይህ ይመስለዋል።

እውነታው ግን ትክክለኛው የመስጅደ-ል-አቅሷ ፎቶ በቀይ የተከበበው መሆኑ ነው።

ጽዮናዊያን ይህን ያደረጉት ሆን ብለው አቅደውበት ነው። ትክክለኛውን መስጅደ-ል-አቅሷ አፍርሰው፤ ይሄኛውን እያሳዩ ያላፈረሱ ለማስመሰልና ላለማስነቃት ነው።

Whenever something about masjid al Aqsa is mentioned by the media, they show the picture of the Dome of the Rock and not the picture of masjid al Aqsa. And many Muslims also think that the golden dome is masjid al Aqsa.

This is a well-thought plan of the Zionist. They want to mislead you to believe that the dome of the Rock is masjid al Aqsa, so when they destroy AlAqsa, nobody will know and nobody will really care.

There is a difference between masjid al Aqsa and the dome of the rock. Please know the difference.

"But they plan, and Allah plans. And Allah is the best of planners."

[Surah Al-Anfal | Ayah 30]

#islam #хадисы #quran #Коран #islamedia #Палестина #إسلاميواليت #коран #إسلاميديا #Ислам #إسلاميكوين #сунна #ислам #дуа #акыда #хадис #рамадан #намаз #Рамадан #gaza

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Fuad Rahmeto Сhanged his profile picture
7 month
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group