UMMA TOKEN INVESTOR

About me

Jems02925@gmail.com

esmael hussen shared a
Translation is not possible.

صيام يوم عاشوراء | الشيخ صالح الفوزان حفظه الله

የአላህ መልዕክተኛነብያችንﷺ የአሹራን ፆም በመፆሜ አላህ ዘንድ ያለፈው የ 1 ዓመት ወንጀሌ እንዲማርልኝ እከጅላለሁ ቀጣይ ዓመት ከቆየሁኝም 9ኛውን ቀን እፆማለሁ ብለው ነበር።

Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael hussen shared a
Translation is not possible.

በቁርኣን ልባቸው የተንጠለጠሉ ሰዎች ፈፅሞ አይሸነፉም። ቁርኣንን መመርያቸው ያደረጉ ተስፋ አይቆርጡም። የቁርኣን አንቀጾችን የሚያስታውሱ አዕምሮዎችም አያረጅም።

እዚሁ በደቡብ ጋዛ ሰርጥ በረፈህ ከተማ በግብፅ ድንበር አቅራቢያ አጥሩን ተስታከው ሚሳኤልና ረሃቡን ተቋቁመው ቁርኣንን የሐፈዙ ታዳጊዎች ናቸው።

አላሁመንሱርሁም

image
image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael hussen shared a
Translation is not possible.

#ያ_ኡመር...🥹🤎

ድርቅ እጅግ ህዝቡን በጎዳበት የራማዳ ወቅት ላይ፤ ሰሀቦች ቀን በቀን የሌሎች ሰሀቦች ጀናዛ ላይ በሚሰግዱበት ወቅት እና እንስሳቶች የሚበሉትን አጥተው ሰዎችን ማጥቃት የጀመሩበት ሰአት ኸሊፋው ኡመር በህዝቡ ጭንቀት ምክንያት መልካቸው ተቀየረ! ሰውነታቸው መነመነ። ለአላህ ባላቸው ፍራቻ ምክንያት እጅግ ተጎሳቆሉ! 💔

ኡስማን ኢብን አፋን: "ድርቁ እንዲቆም በጣም ዱዓ ማድረግ የጀመርነው በድርቁ ምክንያት ባጋጠመን መከራ ሳይሆን ኡመርን በዚህ ሁኔታው ልናጣው እንችላለን ብለን በመፍራት ነው።" በማለት ይናገራል! ሰይዲና ኡመር ምነኛ አስፈላጊ ሰው ቢሆኑ ነው ሰሐቦች ከራሳቸው ህመም ኸሊፋውን ማጣታቸው ያሰጋቸው? ሰላሙን አለይክ ያ አሚረል ሙዕሚኒን! 🥺🤎

በድርቁ ሰአት የሙዕሚኖች መሪ ድርቁ እስኪያልፍ እና ህብረተሰቡ የሚበላውን እስኪያገኝ ድረስ እርጎ፤ ወተት፤ ቅቤ እና ስጋ ላለመብላት ለራሳቸው ቃል ገቡ። አንድ ቀን ከረሐባቸው የተነሳ ሆዳቸው መጮህ ጀመረ፤ ከዛም አሚሩ ለሆዳቸው እንዲህ አሉት:

"قرقري أو لا تقرقري لن تذوقي طعم اللحم حتى يشبع أطفال المسلمين"

"ብታጉረመርም ባታጉረመርም ሙስሊም ልጆች መብላት እስካልቻሉ ድረስ አትሞላም።" አሉት የሚያጉረመርመውን ሆዳቸውን! ... ያ አላህ! ምን አይነት ስብዕና ነው? ...ጌታዬ ጉርብትናህን። 🥺

ሰዎች እንደ ሐዲያ ምግብ ሲሰጧቸው ለራሳቸው ሳይቀምሱ በህዝቦቻቸው ዘንድ ያከፋፍሉት ነበር። በዚሁ ድርቅ ወቅት አንድ ቀን ወደ ቤታቸው ሲገቡ ልጃቸው አብደላህ ሐባብ እየበላ ይመለከታሉ! ይህንን ሲመለከቱ ኡመር በድንጋጤ ልጃቸውን ሐባቡን ሊቀሙት ሲሉ ሚስታቸው: "ያ ኡመር! በራሱ ገንዘብ ነው የገዛው ይብላ።" አለች ... ኡመሩል ፋሩቅ ምን አሉ?: "የዚህ ኡማ ልጆች ይህንን መብላት እስካልጀመሩ ድረስ የኛ ልጅ መብላት የለበትም።" ብለው መለሱላት! ሱብሓነላህ ሰውነት'ን ኖረው አለፉበት ኡመር! ሰላሙን አለይክ ያ ኡመሩል ፋሩቅ! 🤎

አንድ ታዋቂ አባባል'ም አላቸው:

"كيف يعنيني شأن الرعية إذا لم يمسّني ما مسّهم”

"እንዴት እራሴን እንደ እረኛ(ጠባቂ) አስባለሁ የምጠብቃቸው አካሎች የተነኩበት ነገር ሳይነካኝ?" በማለት የህዝባቸውን መከራ አብረው ይጋሩ ነበር። ለህዝባቸው ያላቸውን ውዴታ፤ ፍቅር እንክብካቤ እና ሀላፊነት በብዙ አጋጣሚዎቻቸው ላይ እንመለከታለን! 🤎

ሰላመን ያ አሚረል ሙዕሚኒን! 🫶🏽

በዚህ unfair አለም ሰይዲና ኡመርን አለመናፈቅ አይቻልም!

Nadia Biya

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael hussen shared a
Translation is not possible.

በተጋቡ በመጀመሪያው ምሽት ሚስት የባሏን አይን በስስት እያየች እንዲህ ትለዋለች፦ "አላህ እኔን የመሰለ ሚስት ስለሰጠህ አታመሰግነውም እንዴ ?"

ይሄኔ ባል ሆዬ እንዲህ ይላታል፦ "አመስግኑኝ እጨምርላቹሃለው ብሎ እንዴት አላመሰግንም ?¡" 😜 የገባው ብቻ 👍

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
esmael hussen shared a

ሙስሊም ሴት ትእግስተኛ መሆን አለባት

"አንዳንዴ ከትዳር በፊት « ዋናው ነገር ዐቂዳህ ጥሩ ይሁን እንጂ ዱንያ እንኳን ሠርተነው ይመጣል» የሚል ተስፋ ይሰጡትና እሱም ባለው ነገር ትዳር ይመሠርታሉ።

በትዳር ሂደት ግን በዱንያ ላይ መቸጋገር ሲፈጠር በትእግስት እና አይዞኝ ተባብሎ እንደማለፍ

"መነቋቆር ፣ የወንዱን ሞራል የሚሠብሩ ንግግሮችን መናገር..." ይከሰታሉ። ቤቱም የጭቅጭቅ ቤት ይሆናል።

"ልታስተዳድረኝ እኮ ነው ያመጣኸኝ.." እያለችም በነገር ትወጋዋለች። ችግሮች እንዴት እንፍታ ብሎ ከማገዝ ይልቅ በነገር መጠዛጠዝ ይመጣል። በረካም ይነሳል።

ሶብር ያስፈልጋል። ዛሬ ያለን ነገር ነገ የሚጠፋ ነው። ዛሬ የሌለን ነገር ነገ የሚመጣ ነው።

copy + paste 👍

✅ አቡ ሙስሊም

ቻናል ተቀላቀሉ 👇👇👇

t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

t.me/+kKY_gazIcRoyNWQ0

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group