Translation is not possible.

አንድ አንዴ የ Palestine ሙጃሂዶች(ሀማስ) አላህ በ ድል ላይ ድል ይጨምርላቸው እንደዛ በአለም ዘንድ ስንት የተባለለትን የ ይሁዳዊ ጦር አንዲህ ሲያብርከርኩ ሳይ ውስጤ በሀሴት ይሞላል የሚጎዱ ልጆች እና እናቶች ሳይ ወስጤ ይረበሻል

ምን አለ በዚህ ጀግንነታቸው ምን አለ የእነሱ 5% ጦር በኖራቸው

ከ አለም ካርታ ላይ ይሁዲ የተባለን በሰረዙ ነበር ከስር ያለው የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ ያስተላለፈው መልእክት ነው

የእስራኤል ጦር ቃል አቀባይ፡-

- ትናንት ማታ፣ የሚሳኤል ስጋት ኢላት ከመድረሱ በፊት አከሽፈን ነበር።

የ326 ወታደሮቻችን መሞታቸውን ለቤተሰቦቻቸው አሳውቀናል።

ቅድሚያ የምንሰጠው ጉዳይ በጋዛ ውስጥ የታፈኑትን 240 ሰዎች ወደ ቤተሰቦቻቸው መመለስ ነው።

በጋዛ ጦርነት ወቅት የደረሰን ኪሳራ በጣም ያሳምማል እናም ሀይላችንን ለማስጠበቅ የምንችለውን ሁሉ እናደርጋለን

- ሁሉም የስለላ ተቋማት የታፈኑትን ሰዎች ለመመለስ ተባብረዋል።

Send as a message
Share on my page
Share in the group