UMMA TOKEN INVESTOR

Translation is not possible.

አይንህ ውስጥ ያለውን ህመም እያየን አንተን ማፅናናት ከብዶናል። አላህ መቼም እንደማይተውህ ግን እወቅ። አሸናፊው አንተ ነህ።

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ከዑለሞች ድንቃድንቅ ንግግር

───────────

ሸይኽ_ዓብዱረዛቅ_አልበድር ሐፊዞሁሏህ እንዲህ ይላሉ : -

«ሸይጧን ማለት ልክ እንደ መንገድ ቆራጭ (ሽፍታ) አይነት ነው። አንድ ባሪያ ወደ አላህ መጓዝ በፈለገ ጊዜ መንገድ ቆራጭ በመሆን እንዳይሄድ ያደርገዋል። ለዚህም ነው ለከፊል ሰለፎች፦ አይሁዶችና ነሳራዎች እኛ (በሸይጧን) አንወሰወስም ይላሉ ሲባሉ፦ እውነታቸው ነው ሸይጧን ባዶ ቤት ውስጥ ምን ይሰራል? ያሉት።»

📚 ۞ أَحاديثُ إِصلاَحِ القُلوبِ【23】۞

Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

ያሳዝናል‼

========

✍ እስራኤል በጋዛ ሰርጥ ላይ ባካሄደችው የአየር ድብደባ በትንሹ 11,078 ፍልስጤማውያን፣ 4,506 ህፃናት እና 3,207 ሴቶች ተገድ'ለዋል፤ ከ27,490 በላይ ቆስለዋል።

- ባለፉት 24 ሰዓታት ውስጥ 94 ህጻናትን ጨምሮ 260 ፍልስጤማውያን ተገድለዋል።

- 1,500 ህጻናትን ጨምሮ 2,700 ያህል ሰዎች አሁንም በፍርስራሹ ውስጥ አሉ።

- 1,130 የፍልስጤም ቤተሰቦች ተጨፍጭፈዋል።

- በእስራኤል ጥቃት ሰለባ ከሆኑት መካከል 70% የሚሆኑት ህጻናት፣ ሴቶች እና አዛውንቶች ናቸው።

- 198 የጤና ባለሙያዎች ሲሞቱ ከ100 በላይ ቆስለዋል።

- በትንሹ 46 የፍልስጤም ጋዜጠኞች ተገድለዋል።

- 21 ሆስፒታሎች እና 47 ጤና ጣቢያዎች በነዳጅ መመናመን ምክንያት ከአገልግሎት ውጪ ሆነዋል።

- እስራኤል ነዳጅ ማቋረጧን በቀጠለችበት ወቅት ከ130 በላይ የፍልስጤም ጨቅላ ሕጻናት በአደጋ ላይ ናቸው።

በዓለም ላይ አሉ የሚባሉ ኃያላን ሁሉ ተሰባስበው 351 km² ስፋት ባላትና ላለፉት 17+ አመታት በማዕቀብ (ከበባ) ውስጥ ባሳለፈች አንድት አነስተኛ ከተማ ላይ የጀምላ ዘር ማፅዳት ወንጀል እየፈጸሙ ይገኛሉ።

አንድ እንኳ ሃግ የሚላቸው የለም። ይህች አነስተኛ ከተማም ከ2.4 ሚሊዮን ገደማ ህዝቦቿ ጋር እስካሁን ድረስ አንድ ወር ሙሉ ትንፋሿ ሳይቋረጥ በጽናት ትግሏን ቀጥላለች።

መጨረሻውን አላህ ይወቅ።

ኢላሃና! እኛ ከዱዓእ ውጭ አቅም የለንምና አንተ ጣልቃ ግባ‼🤲🤲🤲

||

t.me/MuradTadesse

https://ummalife.com/MuradTadesse

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group
Translation is not possible.

"የጠላትን ጦር ለመግጠም በጋዛ ሰርጥ እየጠበቅናቸው ነው እንደ ጀግና ፊት ለፊት ይጋፈጡን ዘንድ ተዘጋጅተናል። ወደ ውስጥ ዘልቀው ሲገቡ አስገራሚ ነገሮችን ታያላችሁ ኢንሻ አላህ። ህይወታቸውን ላጡ ወንድም እህቶቻችን በአየር ለተደበደቡ ልጆቻችን አላህ ምህረቱን ይለግሳቸው ዘንድ እንማፀናለን ሰላም ለፍልጤማዊያን"

የቀሳም ብርጌድ ቃል አቀባይ

#mahi mahisho

ቴሌግራም

👇👇👇

t.me/yesheh_kalidrashid_daewawoch

ኡማ ላይፍ

👇👇👇

https://ummalife.com/mahimahisho

image
Send as a message
Share on my page
Share in the group